Erta ale YouTube

አፋር መረጃ መለወጫ በየቀን አዳዲስ አዘናንና ጠቃሚ መረጃችንን ወደናንተ እንደርሳለን ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ ይሀንን

Afar News Exchange

Afar music


Erta ale YouTube

#

5 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

Daabisak saadnay'
'በመትከል ማንሰራራት '
'700 ሚሊዮን በአንድ ጀንበር' 🌿??
#GreenLegacy2025
🌿🌿
🌳
🌳
🌳
🌳
🌳
🌳
🌳ለትውልድ የሚተርፍ አሻራ እናሳርፍF.C

6 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

Culture of Afar

6 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

Leeda~Missoyna Ummattah Esserok Wakaay Tû Gacisak geytimta.. ❤️💡💡🤝

#leeda_luk_foocah Axceno Insha Allah 💡❤💡

6 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

_አፋር

👉ባለ ብዙ ሀብት ባለቤት የሆነችውን እና የቱሪስት መስቦ ውብ እና ምቹ የሆነችውን አፋርን እንወቅ !!
*******************************
ስላም አገር ውስጥ ሆነ ከአገር ውጭ ላላችሁ ህዝቡ ሆይ አፋር ሀገር ወደድ እና የሰው ዘር መገኛ እናም በታሪክ ዘንድ ለኢትዮጵያ መስዕዋትነት በምንም አኳያ በኢትዮያዊነቱ የማይደራደር ሀገር ፍቅር በልቡ አዝሎ የሚኖር ድንቅ ህዝብ ነው

6 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

#_አፋር

👉ባለ ብዙ ሀብት ባለቤት የሆነችውን እና የቱሪስት መስቦ ውብ እና ምቹ የሆነችውን አፋርን እንወቅ !!
*******************************
ስላም አገር ውስጥ ሆነ ከአገር ውጭ ላላችሁ ህዝቡ ሆይ አፋር ሀገር ወደድ እና የሰው ዘር መገኛ እናም በታሪክ ዘንድ ለኢትዮጵያ መስዕዋትነት በምንም አኳያ በኢትዮያዊነቱ የማይደራደር ሀገር ፍቅር በልቡ አዝሎ የሚኖር ድንቅ ህዝብ ነው! እንግዳ እቤቱ ከመጣ አልጋ የሚለቅ እንቁ የሆነች የፍቅር ሀገር ነች ።
ከዚህም በተጨማሪ የቱሪስት መስቧ ተመራጭ እና የቱሪስት መስቦቿ ቀልብን የሚስቡ ባለ ብዙ ማለንዋይ ባለ ብዙ ሀብት ባለቤት የሆነች ሀገር ነች !ነገር ግን ይህን በአገራችን ተፈጥሮ በነበረው ችግር ቱሪዝሙ እንዲቀዛቀዝ አድርጎት ነበር !ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የቱሪስት መስቡ በታሰበው አቅም ማህበረሰቡ ሀብቱን ሆነ የቱሪስት መስቡን እንዳይጠቀሙበት አድርጎል። ማህበራሰብ አገር ውስጥ ያሉ ሆነ ከአገር ውጭ ላሉ ማህበረሰብ ለማስተዋወቅ አገሪቱ ላይ ያለውን የቱሪስት መስብ ለማስተዋወቅ የአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራ ይገኛል።
እናም ለመጀመሪያ ግዜ ሀገራችንን እንወቅ በሚል መሪ ቃል አድስ ሃይግንግ እና ኤስፌር ቱር አፍር ባህል ና ቱርዝም ቢሮ አብረው በመተባበር ብዛታቸው 75 እናም ከዛ በላይ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ ቱርስቶች ጉብኝት አደረጉ ከዚህም በፊት እንደዚህ አይነት ጉብኝት ብዙም የተለመደ አልነበረም ነገር ግን ብዙዎች ጎበኙ እንደተናገሩት በአሁን ሰዓት አፋር ሰለም በሆኑዋ እና ለጎበኞች ምቹ በመሆኗ እና የተለያዩ የተፈጥሮ ሃብት ባለቤት በመሆኑዋ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቢጎብኙ የተለያዩ በአለም ዘንድ የጎብኝዎች ምርጫ የሆኑ ልክ እንደ ኤርታ አሌ ና ዳሎል ና አፍዴራ ሃይቅ የሉ የቱርዝም መስቦች ባለቤት የሆነችውን አፋር ይጎብኙ የሚል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል!
ለጎብኚዎችም የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር በማሻሻል በተለየ መልኩ ምቹ እና ቀልጣፋ አሰራር በመፋጠር እናንተን እየጠበቀ ይገኛል!!የክልሉ ቢሮውም እንደ እናት እቅፋ ድግፋ አድርጎ ሊቀበላችሁ ድግሱን አሰናድቶ እናንተን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል!አፋር እንግዳ ተቀባይ ባህሉ ነው
እርሶም ሀገርዎን ይወቁ መተው ይጎብኙ

6 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

Fannaan Amiin igacle

7 months ago | [YT] | 1

Erta ale YouTube

GAAT sahdayti baxal baha yan qafiyat taqabi

10 months ago | [YT] | 2

Erta ale YouTube

GMN TV ETHIOPIAN

11 months ago | [YT] | 0

Erta ale YouTube

የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!

11 months ago | [YT] | 0