Welcome to Belief Heals!

We are here to guide you on your healing journey by providing belief-centered, mind-body practices that unlock the power of the subconscious mind. We deliver personalized support, science-based tools, and spiritual techniques to create lasting transformation making healing simple, safe, and accessible to everyone, everywhere.



Abinet Milkias

መልካም ቀን የሁንላችሁ።

8 months ago | [YT] | 0

Abinet Milkias

ችግር ብለህ የምትዘረዝራቸዉ ችግሮችህ/ሽ በሙሉ አንድ ናቸዉ ፡ ለችግሮቹም መብትሄዉ አንድ ነዉ ፡ እሱም በ ገሃዱ ዓለም ዉስጥ ሳይሆን በአንተ/ች ጥልቅ ማንነት ዉስጥ ነዉ ያለዉ፡፡ ወደ ጥልቅ ማንነትህ ተመልሰህ ምንጩን ማስተካከል ከቻልክ በዉጭ በኩል ያሉህ ችግሮችህ በራሳቸዉ ግዘ ይስተካከላሉ፡፡ በጤና ፡ በገንዘብ ፡ በግንኙነት በዉጭ በኩል ያለን ዉጠት በሙሉ ከእኛ ጥልቅ ማንነታችን ነዉ የምመጡት ፡ ከምታየዉ ዓለም አይደለም፡፡ ችግሮችህን በሙሉ ማስተካከል ከፈለክ በዉጭ በኩል ያለህን ዉጠት ትተህ ወደ ውስጥህ ተመለስ ፡ ዉጠቶችህ በሙሉ ከመገለጣቸዉ በፍት በአንተ ዉስጥ ነዉ ተሰርተዉ የምያልቁት፡፡ በእያንዳንዱ ሰከንድ ከራሳችን ጋር የምናወራዉ ነገር ፡ የምንወስነዉ ዉሳነ እና የምናደርገዉ ነገር ነዉ በዉጭ በኩል ተገልጦ በዉጠት የምናየዉ፡፡ እስከመቸ ነዉ ለያንዳንዱ ችግሮችህ የተለያየ መፍትሔ የምትፈልገዉ? ነፃ መሆን ትፈልጋለህ? ወደዉስጥህ ተመለስ! ያን በአንተ ዉስጥ ያለዉን ዉብ ቦታ በ ራዕይ መተካት አለብህ፡፡ ይህን ማድረግ ስትጀምር ባህርህ ይለወጣል ፡ ጉዋደኞችህ ምን ነካዉ ይሉሃል፡፡ በርግጠኝነት ብያንስ አንድ ሰዉ ይልሃል ፡ አንተ ግን ምን እየተከናወነ እንደሆነ ታዉቃለህ፡፡ ግዘህን መቆጠብ ከፈለክ አንድ ትልቅ ዉለታ ለራስህ ዋል ‘ወደ ዉስጥህ ተመለስ’ ምክያቱም በ አንተ ዉስጥ ያለዉ የማይታየዉ ዓለም ነዉ በዉጭ በኩል የምታይ ሆኖ እየወጣ ያለዉ ፡ ሁልግዘ የማይታየዉ ዓለም ነዉ የምታየዉን የምገዛዉ ፡ በአይናችን የማናየዉ ፈጣር ነዉ የምታየዉን በሙሉ የምገዛዉ፡፡ የማይታየዉን ካስተካከልክ ምታየዉን መቆጣጠር ትችላለህ፡፡ ወደ ዉስጥህ ተመለስ! መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

----------------------Belief Heals-------------------

All the problems we list as our problems are one and the same. Their root cause is also one and the same, and it lies not in the external world but within our deep inner being. If you can return to your deep inner self and fix the source, your external problems will resolve themselves in time. All the outcomes we experience externally – whether in health, finances, or relationships – originate from our deep inner being, not from the world you see. If you want to fix all your problems, leave behind the external outcomes and return to your inner self. All your outcomes are first worked out and completed within you before they manifest. What we say to ourselves every second, the decisions we make, and the actions we take are what manifest externally as outcomes we see. How long will you keep looking for a different root cause for each of your problems? Do you want to be free? Return to your inner self! You must replace that negative space within you with a vision. When you start doing this, your character will change, and your friends will ask you what's wrong. Certainly, at least one person will say to you, but you will know what is happening. If you want to save your time, do yourself a big favor: 'return to your inner self' because the invisible world within you is what is manifesting as the visible world you see. The invisible world always governs what you see; the Creator we don't see with our eyes governs everything you see. If you fix the invisible, you can control the visible. Return to your inner self! Have a good day.

#faith #peace #Love #forgiveness #transformation #BeliefBasedHealing #HolisticHealth #belief #Healthlifestyle #selfimprovement #transendence ‪@who‬ ‪@CyberpunkSanta‬ ‪@healthtime6469‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@holistchealthhubnoosa‬ ‪@GravityTransformation‬ ‪@IMAGINACION_ABSURDA‬

8 months ago | [YT] | 0

Abinet Milkias

Imagine ማሳካት የሚትፈልገዉ ነገር በሙሉ ተሳክቶ ብሆን ምን ይሰማህ ነበር? ማድረግ የምትፈልገዉን ነገር በሙሉ ማድረግ ብትችል ምን ታደርግ ነበር? ስታደርገዉ በጣም ደስ የምልህ ምንድን ነዉ? ሰዎች ስያደርጉት ስታይ ልብህን የምነካዉ ነገር ምንድን ነዉ? ስታደርገዉ የማይሰለችህ ነገር ምንድን ነዉ? እነኝን ጥያቀዎች የምመልስ አንድ ነገር ካገኘህ ለምን ወደዝች ምድር እንደመጣህ ገብቶሃል ማለት ነዉ፡፡ ይህን ነገር መኖር ከጀመርክ አትታመምም ፡ ፍርሃት እና ጭንቀት ዉስጥ በፍፁም ልትገባ አትችልም ፡ ምክያቱም ስነፍጥረትን ከፈጠረዉ ፈጣር ጋር ነዉ የምትሆነዉ፡፡ በዉስጥም ፡ በዉጭም በኩል ስከታማ ሆነህ ትኖራለህ ማለት ነዉ፡፡ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ወደ ዉስጥህ ተመለስ ፡ የአንተ ዓለም በምታየዉ ዓለም ዉስጥ አይደለም ያለዉ ፡ በ አንተ ዉስጥ ነው፡፡ አንድ ዓለም ዉስጥ አይደለም የምንኖረዉ ፡ በየ ዓለሞቻችን ዉስጥ ነው፡፡ በዉጭ በኩል የምናመጣዉ ዉጠት ከዉስጥ ዓለማችን ነዉ የምመጣዉ ከምታየዉ ዓለም አይደለም፡፡ ለዝያ ነዉ እዝሁ ምድር ላይ ገነት ዉስጥ ምኖሩ የምመስሉ ሰዎች አሉ ፡ በዛዉ ተቃራን ደሞ የምኖሩ ሰዎችም ያሉት፡፡ ያንተም ገነት ባንተ ዉስጥ ናት ወደዉስጥህ ተመለስና ተመልከት ፣ ራዕህን እዛጋር ትከለዉ። በዉስጥ በኩል ያለህ ማንነት ነዉ ተገልጦ በዉጭ በኩል የምትኖረዉ፡፡ ለዝያ ነው ወደዉስጥህ ተመለስ የምልህ፡፡ በዉስጥ በኩል እራስህን ስታይ የምሰማህ ስመት እና በዉጭ በኩል ያለዉ የህይወት ዉጠቶችህ ምን ያክል ይለያያሉ? ከሁለቱ የትኛዉ ቀድሞ የመጣ ይመስልሃል? የትኛዉ ነዉ መንስኤዉ? በዉጭ በኩል ያለህ ዉጠት ነው በዉስጥ በኩል የምሰማህን ስመት የምወስነዉ? ወይስ፡  በዉስጥ በኩል ያለህ ማንነትህ ነዉ በዉጭ በኩል ያለዉን ዉጠቶችህን የምወስነዉ? የትኛዉ ነው? መልስህ በዉጭ በኩል ያለኝ ዉጠት ነዉ በዉስጥ በኩል የምሰማኝን ስመት የምቆጣጠረዉ የምል ከሆነ፡፡ በውጭ በኩል ያሉህን ችግሮችህን መቁጠር አቁም!! ማሳካት የምትፈልገዉን አንድ ራዕይ ያዝና ትኩረትህን ከምታየዉ አለም ወደዉስጥህ መልስ ፡ በዉስጥህ ዝራዉ ፡ በምናብህ አሳክተህ ማየት አለብህ፡፡ ይህን ማድረግ ከቻልክ የዛነ በዉጭ በኩል ችግር ከምትላቸዉ ነገሮች ወደላይ መውጣት ትጀምራለህ ፡ በዉስጥ በኩል የሆንከዉን በዉጭ በኩል እንዳትሆን የምከለክልህ ምድራዊ ሃይል የለም ፡ ምክያቱም ይህ “ምድራዊ ሃይል” እራሱን ስጀመር የፈጠረዉ ፈጣር ወደሱ ነዉ ፍትህን ያዞርከዉ፡፡ ወደ ፈጣር ፍቱን አዙሮ ያፈረ ሰዉ ሰምተን አናውቅም ፡ ለዝያ ነው ወደ ዉስጥህ ተመለስ የምልህ፡፡ በዉስጥ በኩል የሆንነዉን ነዉ በ ዉጭ በኩል የምንኖረዉ፡፡ በ ዉስጣችን የለሌ በ ዉጭ በኩል ያመጣነዉ ዉጠት የለም፡፡ “ሰዉ በዉስጥ በልቡ እንደምያስበዉ እንደዝያዉ ነው” ምሳለ 23፡7



Imagine if everything you wanted to achieve came true. How would you feel? If you could do everything you desired, what would you do? What brings you the greatest joy when you do it? What moves your heart when you see others doing it? What do you do that never bores you? If you find something that answers these questions, you'll understand why you came to this earth. If you start living that purpose, you won't get sick. You'll never fall into fear or anxiety, because you'll be in alignment with the Creator who created nature. You'll live a successful life, both inwardly and outwardly. Do you want to be happy? Look within yourself. Your world isn't in the world you see; it's inside you. We don't live in one world, but in our own individual worlds. The results we bring to the outside world come from our inner world, not from the world we see. That's why there are people on this earth who seem to live in paradise, and others who live in the opposite. Our inner being is what manifests in our outer lives. That's why I say, look within yourself. When you see yourself inwardly, how different are the feelings you experience from the results in your outer life? Which came first, do you think? Which is the cause? Do your outer results determine your inner feelings, or does your inner being determine your outer results? Which is it? If your answer is, 'My outer results control my inner feelings,' then stop counting your external problems! Choose one thing you want to achieve and shift your focus from the world you see to your inner self. Plant it within yourself; visualize it as already accomplished. If you can do this, you'll start to rise above what you call external problems. No earthly power can stop you from being outwardly what you are inwardly, because you've turned your face to the Creator who created that 'earthly power' itself. We have never heard of a person who turned to their Creator and was put to shame; that's why I tell you to look within yourself. You live externally what you are internally. There is no result we have brought about externally that did not exist within us. "As a man thinks in his heart, so is he" (Proverbs 23:7). Have a nice day.

8 months ago | [YT] | 0

Abinet Milkias

Imagine you were in Paradise, what do you think you would wish for? I think you wouldn't wish for anything. Why? Because you would have everything (God), so you would lack nothing to desire.

This means that in all the things we seek externally, we are actually searching for God. But God resides within us. That's why I tell you 'Look inward!' Paradise isn't a place out there; it's within you. Understand this!

Your job should be to turn your eyes away from the material world and look inward. Nothing from the outside world should be able to elevate you or diminish your true self. See your true identity! Ah, are you telling us to stop having desires? No! No! It's because the day you realize there's nothing in what you pursue externally, looking inward becomes your necessity. I'm not saying don't desire! I'm saying you must first achieve what you want externally within yourself. You must start achieving externally only after it has succeeded within you. This means you are always successful. If you are not successful and happy today, when will you be? If you are not happy today, believe me, when the thing that's supposed to make you happy comes, you won't be happy. 'For what will it profit a man if he gains the whole world and forfeits or loses himself?' Luke 9:25.

 
Imagine ገነት ዉስጥ ብትሆኑ ምን ምትመኙ ይመስላችሃል? I think ምንም ምንመኝ አይመስለኝም፡፡ ለምን? ሁሉም-ነገር(እግዝአብሔር) ስላለ ምኞት እናጣለን፡፡ ይህ ማለት በ ዉጭ በኩል በሚናደርጋቸዉ ነገሮች በሙሉ እግዝአብሔርን ነዉ እየፈለግን ያለነዉ ማለት ነዉ፡፡ እግዚአቢሀር ያለዉ ደግሞ በኛ ዉስጥ ነዉ፡፡ ለዝያ ነዉ ወደዉስጥህ ተመለስ የምልህ!! ገነት የሆነ ቦታ አይደለም ያለችዉ ባንተ ዉስጥ ናት፡፡ የምረን ነዉ! የ አንተ/ች ስራ አይንህን ከ ቁስ ዓለም ነቅለህ ወደ ዉስጥህ መመለስ ነዉ መሆን ያለበት፡፡ የትኛዉም ነገር ከዓለም ወደ አንተ መጥቶ ልያተልቅህ ፡ ወይም ጎሎብህ ከሆንከዉ ማንነት ዚቅ ልያደርግህ አይችልም፡፡ ትክክለኛዉን ማንነትህን ተመልከት!! አሃ ምኞት አቁሙ ነዉ እያልከን ያለሄዉ??? No! No! በዉጭ በኩል በምታሳድደዉ ነገር ዉስጥ ምንም ነገር እንደለለ ያወቅክ ቀን ወደ ዉስጥህ መመለስህ ግደታህ ስለምሆን ነው፡፡ አትመኙ እያልኩ አይደለሁም! በዉጭ በኩል መሆን የምትፈልጉትን ነገር በዉስጣችሁ መጀመርያ ማሳካት አለባችሁ ነው ያልኩት፡፡ በዉስጣችሁ ተሳክቶላችሁ ነዉ በዉጭ በኩል ማሳካት መጀመር ያለባችሁ፡፡ ይህ ማለት ሁለም ስከታማ ናችሁ ማለት ነዉ፡፡ ዛረ ስከታማ እና ደስተኛ ካልሆንክ መቸ ነዉ የምትሆነዉ? ዛረ ደስተኛ ካልሆንክ እመነኝ ያ ደስተኛ እንድትሆን የምያደርግህ ነገር ስመጣ ደስተኛ አትሆንም፡፡ “ሰዉ አለሙን ሁሉ አትርፎ ራሱን ቢያጠፋ ወይም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል” ሉቃስ 9፡25  መልካም ቀን ይሁንልን፡፡

‪@BeliefHeals‬ ‪@CyberpunkSanta‬ ‪@MusicforBodyandSpirit‬ ‪@BeInspiredChannel‬ ‪@healthtime6469‬ ‪@who‬

8 months ago (edited) | [YT] | 0

Abinet Milkias

መላው አጽናፈ ዓለም በብርሃን ወይም በመንፈስ ቅዱስ የተሸፈነ ከሆነ ለምን እንታመማለን?

Why do we get sick if the whole universe is covered with light or the Holy Spirit?

9 months ago | [YT] | 0

Abinet Milkias

መልካም ቀን ይሁንልን!

10 months ago | [YT] | 0