ሰው መሆን ከእግዚአብሔር በእግዚአብሔር እንማር ፍቅር ሥላሆ በእውነት ወዳጅ እግዚአብሔር አለምን በቃሉ አዳምን በእጁ ፈጥኖ የሚያኖረው ያለ የነበረ ወደፊት የሚኖር እርሱ ኤልሻዳይ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
በፍቅሩ እንኑር በቸርነት እጁ እያተሳሰብን ከእምድር እስከ ሰማይ በፍቅር ማህደር በኢየሩሳሌም በድንግል ማርያም ሁለተኛ ሰማይ ተዋሕዶ ትራሱ እንዲሁ በመውደድ ባባትነት ልብሱ ቃል ሰማይ እኛን ባዬዳሱ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
Shared 56 years ago
18 views
Shared 56 years ago
12 views
Shared 56 years ago
946 views