ሓሪ ዜና የተለያዩ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ የዜና ትንታኔዎች ይቀርቡበታል፡፡ የጋዜጠኝነት ሙያዊ ስነምግባርን አስቀድመን እንሠራለን፡፡Hari news presents Local and International news analysises. “Professional ethics is our core value”youtube.com/@%E1%88%93%E1%88%AA%E1%8B%B2%E1%8C%82%…
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
🎬 የአዝማች ይርጋ አደራ በቅርቡ በስጋ ያጣናቸው አዝማች ይርጋ ገብሬ በርካታ ቁም ነገሮች አካፍለውን አልፈዋል፡፡ ይህም የምንጊዜም ምርጥ ንግግራቸው ነበር፡፡ የእሳቸው የህይወት ጉዞ እና ለትውልድ ያስቀመጡትን ትልቅ አደራ ነውም ሊባል ይችላል፣ የአዝማች ይርጋ ታሪክ የጥንካሬ፣ የጥበብ እና የማንነት መገለጫ ነው። በታሪካዊ ሰነዶች እና ምስክርነቶች የታጀበው ይህ ዝግጅት፣ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት እና መነሳሳትን ይሰጣል።ነብስ ይማር https://www.youtube.com/watch?v=-iNAs...________________________________________📌 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ተመሳሳይ ታሪካዊ እና ባህላዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ የቻናላችንን የደወል ምልክት ይጫኑ።#አዝማችይርጋ #ታሪክ #አደራ #ባህል #Legacy #History #Ethiopia
3 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
📌በ90 ዓመታቸው የጥንካሬ እና የጥበብ ማህደር ከሆኑት እናት ጋር የተደረገ ምርጥ ቆይታ! ወይዘሮ ተቋመወርቅ ታደሰ በ1965 ዓ.ም እንደራሴ (የፓርላማ ተመራጭ) የነበሩ፣ በፖለቲካውም ሆነ በንግዱ ዓለም ስማቸው በጉልህ የሚነሳ ብርቅዬ እናት!ወይዘሮ ተቋመወርቅ ለልማት እና ለመብት መከበር ዋጋ የከፈሉ፣ ዛሬም በ90 ዓመታቸው ንቃታቸው "አጃኢብ" የሚያሰኝ ህያው የታሪክ መዝገብ ናቸው። እኚህ አንጋፋ እናት በህይወታቸው የኖሩበትን ጽኑ መርህ እና ያሳለፉትን የፈተናና የስኬት ጉዞ በ ሓሪ ዲጂታል (Hari Digital) ፖድካስት ላይ በሰፊው አጋርተውናል።🎧 ሙሉ ቆይታውን እዚህ ያግኙ፦ https://www.youtube.com/watch?v=hu3mn...እንዲህ አይነት ብርቅዬ እናቶችን ያብዛልን! 🙏 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!ይህ ታሪክ ለሌሎች እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ለምትወዷቸው ሰዎች ሼር (Share) በማድረግ አበረታቱን። የእናታችን ታሪክ ምን ስሜት ፈጠረባችሁ? በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን። 👇@harinews24-AB @ሓሪዲጂታል-HariDigital @ሓሪዲጂታል
3 months ago | [YT] | 5
ሀገር የሚሰራበት ስፍራ" - የአማርድ አካዳሚ አስደናቂ የጉዞበጉራጌ ዞን የሚገኘውና በልዩ ሁኔታ ለተመረጡ 120 ተማሪዎች ብርሃን እየሆነ ያለው "አማርድ አካዳሚ" አዳሪ ትምህርት ቤት እንዴት ተመሰረተ? የመንግስትና የአካባቢው በጎ ፈቃደኞች ጥምረት ምን አስገራሚ ውጤት አመጣ?ይህ ዶክመንተሪ በትምህርት ቤቱ ግንባታ ላይ የታዩ ተግዳሮቶችን፣ የተገኙ ስኬቶችንና የተማሪዎቹን ተስፋ ሰጪ ቆይታ ይተርካል።📺 ሙሉውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ይመልከቱ፦ https://youtu.be/IQnuPot1pfI?si=X6xpT... #AMARDAcademy #EthiopianEducation #BoardingSchool #Development #CommunityPower
3 months ago (edited) | [YT] | 9
📢 "መታሰር ናፈቀን!" — አንጋፋው ጋዜጠኛ ብርሃኑ አለሙ ገሳ በፖድካስት ቆይታችን ያልተሰሙ የህይወት ገጠመኞቹን አጋርቶናል። በኢትዮጵያ የህትመት ሚዲያ ውስጥ ስማቸው በክብር የሚነሳው አንጋፋው ጋዜጠኛ ብርሃኑ አለሙ ገሳ ጋር ያደረግነው ልዩ ቆይታ አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ይገኛል! የሪፖርተር፣ የአዲስ ዘመን እና የአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጀርባ አጥንት የነበረው ብርሃኑ፤ በሙያው ያሳለፋቸውን አስገራሚ፣ አስቂኝ እና ልብ የሚነኩ ታሪኮቹን እንዲህ አጋርቶናል። "ጋዜጠኝነት ለጥቂቶች ጥሪ፣ ለብዙዎች ደግሞ ምኞት ነው!" ተጋብዛችኋል! ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗 https://www.youtube.com/watch?v=w-HJ_... #ብርሃኑአለሙ #ኢትዮጵያ #ጋዜጠኝነት #ፖድካስት #HariDigital #EthiopianMedia
4 months ago | [YT] | 10
View 1 reply
ዝናን ያተረፈው የማዱሮ ሰማያዊ ሹራብየቬንዙዌላው ምርኮኛው ፕሬዝደንት ኒኮላስ ማዱሮ ለብሰውት የታየው ባለ ኮፍያ ሰማያዊ ሹራብ በአሜሪካውያን ዘንድ ልዩ ትኩረትን ስቧል።ነገሩ እንዲህ ነው ኦሪጅን የተሰኘው የአሜሪካ አልባሳት አምራች ኩባንያ አጋጣሚውንም ተጠቅሞ ማዱሮ ስለለበሱት ልብስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ስለ ሹራቡ ማስታወቂያ ሰርቷል፡፡ይህንን ተከትሎ የልብስ አምራች ድርጅቱ መስራች እና መሪ የሆኑት ፒተር ሮበርትስ የማዱሮ ፎቶ ከወጣ በኋላ ልብሱን በሚፈልጉ አካላት ስልካቸው እንዳላረፈ ነው የገለጹት፡፡ድርጅቱ የፕሬዝዳንቱን ፎቶ በሹራቡ ላይ በማተም "እንኳን ወደ አሜሪካ መጡ!" የሚል ሹራብ በስፋት ለገበያ በማቅረብ ግብያ ደርቶለታል።@harinews24-AB
5 months ago | [YT] | 2
የጫሙት ሽካ ትረካ ክፍል 16https://youtu.be/CxCDcRL68N0?si=1B5pN...
6 months ago | [YT] | 2
በሳምንታዊው የሓሪ ፖድካስት ዝግጅታችን የካንሰርን ከባድ ምዕራፍ በጽናት ተሻግራ ድል የተቀዳጀችውን ወጣት በማግኘታችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል። ይህች ወጣት የህመሟን ፈተና ተቋቁማ ወደ አዲስ የህይወት ምዕራፍ መሸጋገሯን ስንመለከት፣ ተስፋ ከፈጣሪ ጋር ስላለን የፀና ግንኑኝነት፣ ዙርያችን ስላሉ ወዳጆች እውነተኛ ማንነት ምን ያህል ኃይለኛ እንደሆነ በግልጽ እንረዳለን። ይህ ውይይት ስለ ካንሰር ህመም አስቸጋሪ ጊዜዎች፣ ስለተጠቀመችባቸው የመቋቋሚያ መንገዶች እና ከሁሉም በላይ ደግሞ ስለ *አገገመችበት ጉዞ* የምንማርበት ልዩ እድል ነው። ከሕመሙ በኋላ ህይወትን የምትመለከትበት መንገድ፣ በውስጧ ያገኘችው ጥንካሬ እና ለሌሎች ተስፋ የመሆን ፍላጎቷ - ይህ ሁሉ በዙሪያዋ ላሉት ሁሉ ታላቅ መነሳሳት የሚሰጥ ነው። እሷን (አብነት ደሴ) በማነጋገር፣ በሕይወት የመኖርን እውነተኛ ትርጉም እና በችግሮች ፊት ፈጽሞ ተስፋ አለመቁረጥን በተመለከተ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን እናገኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ምሽት 1 ሰአት Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል ዩቱዩብ ቻናላችን ይቀርቻል! ---@ሓሪዲጂታል #Hari #digital
6 months ago | [YT] | 11
ቀይ ባህር ለአዲስ ቀጠናዊ ሚዛንhttps://youtu.be/45SHQKFibDg?si=BD9Zd...
7 months ago | [YT] | 4
t.me/hariDigitalmedia/1528
ባለፈው ዓመት በወጣቶች አመፅ ከስልጣን የተባረሩት ባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼይክ ሀሲና የሞት ፍርድ ተወሰነባቸው የአገሪቱ ዳኞች የቀድሞዋ ጠቅላይ ሚኒስትር በንግሥታቸው ላይ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ለመቀልበስ ሰብአዊነት ላይ ወንጀል ፈፅመዋል ብለዋል፡፡ አዛውንቷ ሃሲና ጎረቤታቸው ሕንድን አስጠልይኝ ብለው ኑሮዋቸውን እዚያ ካደረጉ አንድ ዓመት ያህል ተቆጥሯል፡፡ ባንግላዴሽ የቀድሞዋን ጠቅላይ ሚኒስትር አሳልፋ እንድትሰጥ ለሕንድ ጥያቄ አቅርባለች፡፡ ይሁን እንጂ ሕንድ ከጎረቤቷጋ ሁልጊዜም አዎንታዊ ግንኙነት እደሚኖራት ከመጥቀስ ውጪ አሳልፎ ስለማስጠት እና አለመስጠት ያለችው ነገር የለም፡፡ @ሓሪዲጂታል-HariDigital @ሓሪዲጂታል #Hari_Digital
7 months ago | [YT] | 2
Load more
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
🎬 የአዝማች ይርጋ አደራ
በቅርቡ በስጋ ያጣናቸው አዝማች ይርጋ ገብሬ በርካታ ቁም ነገሮች አካፍለውን አልፈዋል፡፡ ይህም የምንጊዜም ምርጥ ንግግራቸው ነበር፡፡ የእሳቸው የህይወት ጉዞ እና ለትውልድ ያስቀመጡትን ትልቅ አደራ ነውም ሊባል ይችላል፣ የአዝማች ይርጋ ታሪክ የጥንካሬ፣ የጥበብ እና የማንነት መገለጫ ነው። በታሪካዊ ሰነዶች እና ምስክርነቶች የታጀበው ይህ ዝግጅት፣ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት እና መነሳሳትን ይሰጣል።
ነብስ ይማር
https://www.youtube.com/watch?v=-iNAs...
________________________________________
📌 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ተመሳሳይ ታሪካዊ እና ባህላዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ የቻናላችንን የደወል ምልክት ይጫኑ።
#አዝማችይርጋ #ታሪክ #አደራ #ባህል #Legacy #History #Ethiopia
3 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
📌በ90 ዓመታቸው የጥንካሬ እና የጥበብ ማህደር ከሆኑት እናት ጋር የተደረገ ምርጥ ቆይታ!
ወይዘሮ ተቋመወርቅ ታደሰ በ1965 ዓ.ም እንደራሴ (የፓርላማ ተመራጭ) የነበሩ፣ በፖለቲካውም ሆነ በንግዱ ዓለም ስማቸው በጉልህ የሚነሳ ብርቅዬ እናት!
ወይዘሮ ተቋመወርቅ ለልማት እና ለመብት መከበር ዋጋ የከፈሉ፣ ዛሬም በ90 ዓመታቸው ንቃታቸው "አጃኢብ" የሚያሰኝ ህያው የታሪክ መዝገብ ናቸው። እኚህ አንጋፋ እናት በህይወታቸው የኖሩበትን ጽኑ መርህ እና ያሳለፉትን የፈተናና የስኬት ጉዞ በ ሓሪ ዲጂታል (Hari Digital) ፖድካስት ላይ በሰፊው አጋርተውናል።
🎧 ሙሉ ቆይታውን እዚህ ያግኙ፦
https://www.youtube.com/watch?v=hu3mn...
እንዲህ አይነት ብርቅዬ እናቶችን ያብዛልን! 🙏 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ይህ ታሪክ ለሌሎች እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ለምትወዷቸው ሰዎች ሼር (Share) በማድረግ አበረታቱን። የእናታችን ታሪክ ምን ስሜት ፈጠረባችሁ? በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን። 👇
@harinews24-AB
@ሓሪዲጂታል-HariDigital
@ሓሪዲጂታል
3 months ago | [YT] | 5
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
ሀገር የሚሰራበት ስፍራ" - የአማርድ አካዳሚ አስደናቂ የጉዞ
በጉራጌ ዞን የሚገኘውና በልዩ ሁኔታ ለተመረጡ 120 ተማሪዎች ብርሃን እየሆነ ያለው "አማርድ አካዳሚ" አዳሪ ትምህርት ቤት እንዴት ተመሰረተ? የመንግስትና የአካባቢው በጎ ፈቃደኞች ጥምረት ምን አስገራሚ ውጤት አመጣ?
ይህ ዶክመንተሪ በትምህርት ቤቱ ግንባታ ላይ የታዩ ተግዳሮቶችን፣ የተገኙ ስኬቶችንና የተማሪዎቹን ተስፋ ሰጪ ቆይታ ይተርካል።
📺 ሙሉውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ይመልከቱ፦
https://youtu.be/IQnuPot1pfI?si=X6xpT...
#AMARDAcademy #EthiopianEducation #BoardingSchool #Development #CommunityPower
3 months ago (edited) | [YT] | 9
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
📢 "መታሰር ናፈቀን!" — አንጋፋው ጋዜጠኛ ብርሃኑ አለሙ ገሳ በፖድካስት ቆይታችን ያልተሰሙ የህይወት ገጠመኞቹን አጋርቶናል።
በኢትዮጵያ የህትመት ሚዲያ ውስጥ ስማቸው በክብር የሚነሳው አንጋፋው ጋዜጠኛ ብርሃኑ አለሙ ገሳ ጋር ያደረግነው ልዩ ቆይታ አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ይገኛል!
የሪፖርተር፣ የአዲስ ዘመን እና የአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጀርባ አጥንት የነበረው ብርሃኑ፤ በሙያው ያሳለፋቸውን አስገራሚ፣ አስቂኝ እና ልብ የሚነኩ ታሪኮቹን እንዲህ አጋርቶናል።
"ጋዜጠኝነት ለጥቂቶች ጥሪ፣ ለብዙዎች ደግሞ ምኞት ነው!"
ተጋብዛችኋል! ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗
https://www.youtube.com/watch?v=w-HJ_...
#ብርሃኑአለሙ #ኢትዮጵያ #ጋዜጠኝነት #ፖድካስት #HariDigital #EthiopianMedia
4 months ago | [YT] | 10
View 1 reply
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
ዝናን ያተረፈው የማዱሮ ሰማያዊ ሹራብ
የቬንዙዌላው ምርኮኛው ፕሬዝደንት ኒኮላስ ማዱሮ ለብሰውት የታየው ባለ ኮፍያ ሰማያዊ ሹራብ በአሜሪካውያን ዘንድ ልዩ ትኩረትን ስቧል።
ነገሩ እንዲህ ነው ኦሪጅን የተሰኘው የአሜሪካ አልባሳት አምራች ኩባንያ አጋጣሚውንም ተጠቅሞ ማዱሮ ስለለበሱት ልብስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ስለ ሹራቡ ማስታወቂያ ሰርቷል፡፡
ይህንን ተከትሎ የልብስ አምራች ድርጅቱ መስራች እና መሪ የሆኑት ፒተር ሮበርትስ የማዱሮ ፎቶ ከወጣ በኋላ ልብሱን በሚፈልጉ አካላት ስልካቸው እንዳላረፈ ነው የገለጹት፡፡
ድርጅቱ የፕሬዝዳንቱን ፎቶ በሹራቡ ላይ በማተም "እንኳን ወደ አሜሪካ መጡ!" የሚል ሹራብ በስፋት ለገበያ በማቅረብ ግብያ ደርቶለታል።
@harinews24-AB
5 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
የጫሙት ሽካ ትረካ ክፍል 16
https://youtu.be/CxCDcRL68N0?si=1B5pN...
6 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
በሳምንታዊው የሓሪ ፖድካስት ዝግጅታችን የካንሰርን ከባድ ምዕራፍ በጽናት ተሻግራ ድል የተቀዳጀችውን ወጣት በማግኘታችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።
ይህች ወጣት የህመሟን ፈተና ተቋቁማ ወደ አዲስ የህይወት ምዕራፍ መሸጋገሯን ስንመለከት፣ ተስፋ ከፈጣሪ ጋር ስላለን የፀና ግንኑኝነት፣ ዙርያችን ስላሉ ወዳጆች እውነተኛ ማንነት ምን ያህል ኃይለኛ እንደሆነ በግልጽ እንረዳለን።
ይህ ውይይት ስለ ካንሰር ህመም አስቸጋሪ ጊዜዎች፣ ስለተጠቀመችባቸው የመቋቋሚያ መንገዶች እና ከሁሉም በላይ ደግሞ ስለ *አገገመችበት ጉዞ* የምንማርበት ልዩ እድል ነው።
ከሕመሙ በኋላ ህይወትን የምትመለከትበት መንገድ፣ በውስጧ ያገኘችው ጥንካሬ እና ለሌሎች ተስፋ የመሆን ፍላጎቷ - ይህ ሁሉ በዙሪያዋ ላሉት ሁሉ ታላቅ መነሳሳት የሚሰጥ ነው።
እሷን (አብነት ደሴ) በማነጋገር፣ በሕይወት የመኖርን እውነተኛ ትርጉም እና በችግሮች ፊት ፈጽሞ ተስፋ አለመቁረጥን በተመለከተ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን እናገኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
ምሽት 1 ሰአት Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል ዩቱዩብ ቻናላችን ይቀርቻል!
---
@ሓሪዲጂታል #Hari #digital
6 months ago | [YT] | 11
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
ቀይ ባህር ለአዲስ ቀጠናዊ ሚዛን
https://youtu.be/45SHQKFibDg?si=BD9Zd...
7 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
t.me/hariDigitalmedia/1528
7 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
Hari Digital Official - ሓሪ ዲጂታል
ባለፈው ዓመት በወጣቶች አመፅ ከስልጣን የተባረሩት ባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼይክ ሀሲና የሞት ፍርድ ተወሰነባቸው
የአገሪቱ ዳኞች የቀድሞዋ ጠቅላይ ሚኒስትር በንግሥታቸው ላይ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ለመቀልበስ ሰብአዊነት ላይ ወንጀል ፈፅመዋል ብለዋል፡፡
አዛውንቷ ሃሲና ጎረቤታቸው ሕንድን አስጠልይኝ ብለው ኑሮዋቸውን እዚያ ካደረጉ አንድ ዓመት ያህል ተቆጥሯል፡፡
ባንግላዴሽ የቀድሞዋን ጠቅላይ ሚኒስትር አሳልፋ እንድትሰጥ ለሕንድ ጥያቄ አቅርባለች፡፡
ይሁን እንጂ ሕንድ ከጎረቤቷጋ ሁልጊዜም አዎንታዊ ግንኙነት እደሚኖራት ከመጥቀስ ውጪ አሳልፎ ስለማስጠት እና አለመስጠት ያለችው ነገር የለም፡፡
@ሓሪዲጂታል-HariDigital @ሓሪዲጂታል #Hari_Digital
7 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
Load more