ጎዶልያስ ማለት "እግዚአብሔር ታላቅ ነው" ማለት ነው። የተከበራችሁ እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጣችሁ። በቻናሉ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች፣መዝሙራት፣እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት በመሆኑ መንፈሳችሁን በእግዚአብሔር ቃል እያደሳችሁ SUBSCRIBE በማድረግና የደውሏን ምልክት በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ::
Gedoliah means "God is great." Dears, welcome to this channel. please hit the SUBSCRIBE button and press the bell icon, renewing your spirit with God's words, as orthodox teachings, hymns, and various spiritual events are presented on the channel.