Tasew Tech Academy


Tasew Tech Academy is an educational YouTube channel dedicated to teaching computer skills and technology tutorials in Amharic.

On this channel, you will learn:

💻 Computer basics for beginners

📊 Microsoft Excel (Basic to Advanced)

📝 Microsoft Word & Office tools

🖥️ Practical technology skills for work, school, and daily life


All lessons are explained step by step, making them easy to understand for students, office workers, and beginners.

🎯 My mission:
To help people build strong computer skills and grow confidently in the digital world.

📌 Subscribe and turn on notifications to learn useful computer skills every week.
> Previously known as Tasew Unique

> 📩 Telegram: @ContactTasew


Tasew Tech Academy

📢 PCዎ "Storage Full" እያለ እያስጨነቀዎት ነው? 💻⚠️
C Drive ሞልቶ ሲሆን ኮምፒውተርዎ ቀስ ብሎ ሊሰራ ይችላል፣ አዲስ ፋይሎችን ማስቀመጥም ሊያስቸግርዎት ይችላል።
✅ መፍትሔው በWindows ውስጥ አለ!
Storage Sense የተባለውን ባህሪ በማንቃት:
✔️ Temporary Files በራሱ ያጸዳል
✔️ Recycle Bin ውስጥ ያሉ አላስፈላጊ ፋይሎችን ያስወግዳል
✔️ የማይጠቅሙ ፋይሎችን በራስ-ሰር ያጸዳል
✔️ የStorage ቦታዎን ይቆጣጠራል
🚀 PCዎን ፈጣን እና ንጹህ ለማድረግ Storage Sense ይጠቀሙ!
🎥 እንዴት እንደሚሰራ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/ia4pMuNikVA?si=SOmww...
💬 እርስዎስ Storage Sense ተጠቅመው ያውቃሉ? አስተያየትዎን በኮመንት ያጋሩ!
#WindowsTips #StorageSense #PCTips #ComputerTips #Windows10 #Windows11 #TechInAmharic #EthiopianTech #StorageFull #ComputerTraining

1 week ago | [YT] | 3

Tasew Tech Academy

በMS Word ውስጥ የማይፈለግ Blank Page ማስወገድ እየከበደዎት ነው? 🤔

አንዳንድ ጊዜ ባዶ ገጽ (Blank Page) ለማጥፋት Delete ብቻ መጫን አይበቃም። በዚህ አጭር እና ቀላል ትምህርት ውስጥ በMS Word ያሉ የማይፈለጉ Blank Pages እንዴት እንደሚወገዱ ደረጃ በደረጃ አሳይቻለሁ።

✅ ለጀማሪዎች ቀላል
✅ ፈጣን መፍትሔ
✅ በWord 2016, 2019, 2021 እና Microsoft 365 ይሰራል

🎥 ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/VPlAMiPt68o?si=cMcxF...

💬 እርስዎ በMS Word ላይ የሚያጋጥምዎትን ችግር በኮመንት ያሳውቁኝ፤ በሚቀጥለው ቪዲዮ ላይ እረዳዎታለሁ!

#MSWord #BlankPage #WordTutorial #ComputerSkills #AmharicTutorial #TasewTech #MicrosoftWord #Ethiopia

2 weeks ago | [YT] | 1

Tasew Tech Academy

📢 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል!

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በ MS Word Table እንዴት እንደሚያስገቡ በቀላሉ ይማራሉ። የTable ማስገቢያ መንገዶች፣ የRows እና Columns ብዛት መምረጥ፣ ከነበረ ጽሑፍ Table መፍጠር እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮችን አካትቻለሁ። በWord ውስጥ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለማቅረብ Table በጣም ጠቃሚ መሣሪያ ነው።

🎥 ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/zYrQejjTUsQ?si=SB5I6...

💬 እርስዎ በMS Word Table ላይ የሚያጋጥምዎትን ጥያቄ በኮሜንት ያስቀምጡ።
👍 Like • 💬 Comment • 🔔 Subscribe በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ! #MSWord #WordTutorial #TableInWord #AmharicTutorial #ComputerSkills

4 weeks ago | [YT] | 2

Tasew Tech Academy

🎥 New MS Word Tutorial!

In this video, you will learn how to easily calculate Sum, Average, Maximum, and Minimum in MS Word tables step by step. 💻✨

If you want to improve your MS Word skills in a simple and practical way, this tutorial is for you!

👉 Watch now: https://youtu.be/BYncRJUcdLs?si=88qFo...

💬 Don’t forget to Like, Comment, and Subscribe for more tutorials!

1 month ago | [YT] | 1

Tasew Tech Academy

What is the use of Pivot table in Ms excel

1 month ago | [YT] | 2

Tasew Tech Academy

📸 ፎቶን ወደ ጽሑፍ ለመቀየር እየተቸገራችሁ ነው?
Typing ብዙ ጊዜ እየወሰደባችሁ ነው? 🤔

እኔ ያዘጋጀሁትን ይህን አጭር እና ቀላል ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ፎቶን በቀላሉ ወደ ጽሑፍ (Text) እንዴት እንደሚቀይሩ በደረጃ አሳይቻለሁ። ✅

🎥 ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ:
[https://youtu.be/fBWoOvBNfcs?si=pVQrr...](https://youtu.be/fBWoOvBNfcs?si=pVQrr...)

💡 ለተማሪዎች፣ ለቢሮ ሰራተኞች፣ ለContent Creators እና ለማንኛውም ሰው ጠቃሚ ነው!

#PhotoToText #MSWord #AmharicTutorial #TechInAmharic #YouTubeEthiopia

1 month ago | [YT] | 1

Tasew Tech Academy

ዳታ መተንተን (Data Analysis) ሲመጣ በExcel ላይ ችግር አለባችሁ?
እርስዎ ብቻ አይደላችሁም። ብዙ ሰዎች ዳታን ለመደርደር፣ ለማጣራት እና ሪፖርት ለማዘጋጀት ብዙ ሰዓት ያጠፋሉ፤ ነገር ግን ውሳኔ ለመስጠት ሲደርስ ግራ ይጋባሉ።

Pivot Table የሚባለው የExcel መሳሪያ ግን ይህን ችግር በጣም ያቀላል።

✔ የተዘበራረቀ ዳታን ወደ ግልፅ ሪፖርት መቀየር
✔ ትልቅ ዳታ ውስጥ ፈጣን ትንተና ማድረግ
✔ ሽያጭ፣ ክልል፣ ምርት ወይም ሰራተኞችን በቀላሉ ማነፃፀር
✔ ያለ ውስብስብ Formula ፕሮፌሽናል ሪፖርት ማዘጋጀት
✔ በእውነተኛ ዳታ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መስጠት

Excel ዳታ ሲበዛ ግራ የሚጋባችሁ ከሆነ፣ ይህ ትምህርት ለእርስዎ ነው። 🚀

🎥 ሙሉ ትምህርቱን እዚህ ይመልከቱ፦
[Pivot Table Tutorial በአማርኛ](https://youtu.be/DwSZA2bdBh0?si=vxruh...)

እስቲ እርስዎን በExcel ዳታ ላይ በጣም የሚያስቸግራችሁ ነገር ምንድነው? 👇

1 month ago | [YT] | 1

Tasew Tech Academy

Payroll ለማስላት ችግር አለብዎት? የሰራተኛ ደመወዝ፣ ግብር፣ ፔንሽን እና የተጣራ ክፍያ (Net Pay) በቀላሉ እንዴት እንደሚሰላ ይማሩ። ለ HR፣ አካውንታንት እና ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው።

ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ፦
https://youtu.be/bz6Jwc41f7c?si=YqdEQ...

1 month ago | [YT] | 1