እንኳን ወደ sub tube በሰላም መጣችሁ !
በዚ ቻናል ትምህርታዊ፣ ታሪካዊ እና አስደናቂ የሆኑ ቪዲዮችን ያገኛሉ።
ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውል ምልክቷን በማብራት ቤተሰብ ይሁኑ ።እናመሰግናለን 🙏።
⩩##########⨳###########⩩
Welcome to Sub Tube!
In this channel you will get our educational, historical and interesting videos.
Become a family by subscribing and turning on the bell icon. Thank you 🙏.
Sub Tube
መድኃኔዓለም አባቴ አሜን 🙏።
4 weeks ago | [YT] | 45
View 1 reply
Sub Tube
እንኳን ለአመታዊው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ኦ ፍጡነ ረድኤት
1 month ago | [YT] | 16
View 1 reply
Sub Tube
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ።
1 month ago | [YT] | 30
View 0 replies
Sub Tube
https://youtu.be/SpnZB3-L_UA
1 month ago | [YT] | 2
View 0 replies
Sub Tube
<<ስለ መተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ>> ኢሳ 53፡6.
1 month ago | [YT] | 37
View 0 replies
Sub Tube
ኪዳነምህረት እናቴ መጠለያዬ ጓዳዬ
አሜን ❤
2 months ago | [YT] | 12
View 0 replies
Sub Tube
#ገብርሄር የአቢይ ጾም 6ኛ ሳምንት🙏
''መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ።''
ማቴዎስ 25÷21
እንኳን አደረሳችሁ😘
2 months ago | [YT] | 13
View 0 replies
Sub Tube
አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ረድኤት በረከታቸው ምልጃቸው ፀሎት ልመናቸው አይለየን በቃል ኪዳናቸው ከክፉ ነገር ይጠብቁን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እነርሱም ስለ እናተ ይፀልያሉ ስለ አደረባችሁ ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋም ሊያዩአችሁ ይመኛሉ 2ኛ ቆሮ .9 ፥14
የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ሀይልን ታደርጋለች ። ያዕቆብ 5÷16
እንኳን ለጻድቁ አባታቸችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት ክብረ በዓልላቸው በሰላም አደረሳችሁ ።
2 months ago | [YT] | 26
View 0 replies
Sub Tube
የዓብይ ፆም 4ኛ ሳምንት መጻጉዕ
"ተነሳና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ"
(ዮሐ ፭፥፰)
2 months ago | [YT] | 13
View 0 replies
Sub Tube
ኪዳነምህረት ❤
እንኳን ለእናታችን እና ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏።
ሰብ ቲዮብ | @SubTube27
3 months ago | [YT] | 18
View 0 replies
Load more