EBS TV is a privately held media company established in 2008 in Silver Spring, MD, USA to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. Since its formation EBS has been, and still is, providing its media to subscribers interested to access programming of Ethiopian history, culture lifestyle, sports, entertainment, tourism, and business.
EBS TV aims to promote Ethiopian and other African countries values, cultures and traditions globally. The much-needed information provided by EBS TV would help bridge the cultural divide and narrow the communication gap for Ethiopians residing in North America and around the world. EBS TV also envisions providing programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development, business, tourism and current affairs.

For More information on the EBS TV
EBS TV / Ethiopian Broadcasting Service

info@ebstv.tv
www.ebstv.tv


ebstv worldwide

የሃገር ውስጥና የውጭ መገናኛ ብዙሃን ስለ አቶ አማን፣ የካቲት 05, 2018 What's New Feb 12, 2026

9 hours ago | [YT] | 5

ebstv worldwide

የሃዘን መግለጫዎች

12 hours ago | [YT] | 8

ebstv worldwide

''እሱ እንደፈለገ'' በታገል ሰይፉ፣ የካቲት 05, 2018 What's New Feb 12, 2026

13 hours ago | [YT] | 10

ebstv worldwide

የጣቢያችንም የሀገርም ባለውለታ የሆኑ የሚዲያ መሪ የነበሩትን አቶ አማን ፍስሃጽዮንን ለመሸኘት ህክምናቸውን ሲከታተሉበት በነበረበት በሀገረ አሜሪካ የተዘጋጁ መርሃ ግብሮች መኖራቸው ተገልጿል።

እነሱም ዛሬ ሀሙስ እና ነገ አርብ ፌብሯሪ 12 እና 13 ቀናት በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ7700 ካሮል አቬኑ ታኮማ ፓርክ የሽኝት መርሃ ግብር ተዘጋጅቶላቸዋል፡፡

እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ ፌብሯሪ 14 ደግሞ በአለም አቀፉ የኢትዮጵያ ኢቫንጄሊካን ቤተክርስቲያን በአሜሪካ የሚገኙ ወዳጅ ቤተሰቦቻቸው የሚታደሙበት የጸሎት መርሃግብር ተሰናድቷል፡፡

የቀብር ሥነስርዓታቸውን በሚመለከት የተቋቋመው የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አስከሬን ወደኢትዮጵያ የሚመጣበትን ቀንና ቀጣይ መርሃ ግብሮችን እንዳሳወቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡፡

15 hours ago | [YT] | 1,739

ebstv worldwide

አቶ አማን ፍስሃጽዮን ሲታወሱ፣ የካቲት 05, 2018 What's New Feb 12, 2026

15 hours ago | [YT] | 25

ebstv worldwide

የኢቢኤስ ስራ አስፈጻሚ ህልፈት እና የሃዘን መግለጫዎች፣ የካቲት 04, 2018 What's New Feb 11, 2026

1 day ago | [YT] | 44

ebstv worldwide

1 day ago | [YT] | 6,850

ebstv worldwide

የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና  መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው  ዛሬ የካቲት 4 2018 ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል 
ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገትና ለጣቢያችን ኢቢኤስ ስኬት የማይተካ ሚና የተጫወቱት ፣ የታላቅ ራዕይ ባለቤት የሆኑት ብርቱ ሰው ዛሬ እንደ ቤተሰብም እንደ ጣቢያ ብናጣም የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ራዕይ ይቀጥላል ።

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን  ማኔጅመንት እንዲሁም ሰራተኞች በአቶ አማን ፍስሃጽዮን ህልፈት የተሰማንን መሪር ሃዘን እንገልጻለን

#EBS

1 day ago | [YT] | 3,217

ebstv worldwide

"የስራ ምርጫችንን ከገንዘብ ጋር አይገናኝ ... ገንዘብ ስናሳድድ ይሸሸናል እንጂ አይመጣም!" //Helen Show//

2 days ago | [YT] | 12

ebstv worldwide

"እዝራ አሰፋ" /የእግር እሳት/ SE 01 Ep 07

2 days ago | [YT] | 7