ዓላማ - Alama

ALAMA – Voices of Purpose
ALAMA is a platform dedicated to covering the voices about the social, economic, and political issues streamlined along with engaging educational and entertainment contents in Ethiopia and abroad with a commitment to truth, justice, and public interest.
Subscribe to our channel and become part of the ALAMA family to receive our latest programs, and special features. Your support, engagement, and feedback inspire us to continue our mission.

A Voice for Truth. A Stand for Justice. A Purpose for Tomorrow.

Thank you for being part of our journey.


ዓላማ-Alama

በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን፣እና የቻናላችን አባላት፤ እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼✨
ዲሱ ዓመት ውጥናችን የሚሰመርበት፣ ያጣነው የሚተካበት፣ የታመሙ የሚፈወሱበት፣ ያዘኑ የሚጽናኑበት እንዲሁም የፍቅርና የሰላም ዓመት እንዲሆንልን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። መልካም በዓል!
🌼✨ዕንቁ ጣጣሽ🌼✨

5 days ago | [YT] | 8

ዓላማ-Alama

ለመላዉ የኦርቶድክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጾመ ማርያም/ፍልሰታ ፍቺ አደረሳቹ።

በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ወቅታዊ ዜናዎችን ለመከታተል @Alama-Press ን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
Subscribe to @Alama-Press for the latest news from Ethiopia and around the world.

3 weeks ago (edited) | [YT] | 15

ዓላማ-Alama

ለመላዉ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች እንኳን ለ 2018 ዓ.ም ጾመ ማርያም(ፍልሰታ) በሰላም አደረሳችሁ።
ጾሙን ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ፡ በጽሞና እና በእርጋታ ሆነን ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር የእመቤታችንን ምስጋና ውዳሴና ቅዳሴ በመስማት፣ በማንበብ እንድናሳላፍ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን። ጾሙን በሰላም ፈፅመን ከእናታችን ከ ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት የምንሳተፍበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። መዋዕለ ጾሙን በሰላም ያስፈፅመን።

1 month ago | [YT] | 15

ዓላማ-Alama

በታላቋ ገዳምበጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ ሀገረ ስብከቱ በ ፌስቡክ ገዙ አስታዉቋል።
በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ መርዶ የተሰማንን ጥልቅና ኀዘን እየገለጽን ለሞቱ ወገኖቻችን እረፍተ ነፍስን ለተጎዱት ፈውስን ላዘኑት መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ እንመኛለን። ‪@Alama-Press‬

1 month ago | [YT] | 11

ዓላማ-Alama

ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናነበትን ለማዘከር ዛሬ ሐምሌ 19 ዓመታዊ የመላኩ ቅዱስ ገብርዔል በዓለ ንግስ በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት በደመቀ መልኩ ሲከበር ዉሏል። የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ፣ የአሸናፊና የኃይል መልአክ፣ ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ፣ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩት ብርሃንን የገለፀና የሰበከ እሱ "…በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ገብርኤል ነው።"ሉቃስ 1:19
ቅዱስ ገብርኤል በሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና በእናቱ ቅዱስ ኢየሉጣ ላይ መከራ በጸናባቸዉ ሰዓት የታደጋቸዉ እኛም መከራና ፈተና በጸናብን ጊዜ ወደ እግዚአብሔር አጽንተን በመጸለይ ጊዜ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን። አሜን። የበዓሉን አከባበር የተመለከቱ ምስሎችን አዘጋጅተናል። ተጋበዙልን። ቻናሉን ሰብስክራይብ ፡ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ትብብራችሁ አይለየን ‪@Alama-Press‬


• እንኳን ለዓመታዊው ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ።

1 month ago | [YT] | 57

ዓላማ-Alama

በመለዉ ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵዊ ያን እና ኤርትራዊያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገናናዉ መላክ ለ ቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ። ቅዱስ ገብርዔል መሻትችሁን እና ጉድለታችሁን እንዲሞላላችሁ መልካም ምኞታችን ነው

1 month ago | [YT] | 19

ዓላማ-Alama

በገዳም ውስጥ ዓለምን ትተው በጸሎት የሚኖሩ መነኮሳት እናቶች የድሮን ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በምዕራብ ወሎ፣ መካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ነው። መናንያን እናቶች ላይ የቦንብ ፍንዳታው ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። የሰዉ ህይወትም አልፏል።

1 month ago | [YT] | 16

ዓላማ-Alama

በገዳም ውስጥ ዓለምን ትተው በጸሎት የሚኖሩ መነኮሳት እናቶች የድሮን ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በምዕራብ ወሎ፣ መካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ነው። መናንያን እናቶች ላይ የቦንብ ፍንዳታው ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። የሰዉ ህይወትም አልፏል።

1 month ago | [YT] | 12

ዓላማ-Alama

ሰላም የ‪@Alama-Press‬ ቤተሰቦች። ከሰሞኑ ዶ/ር ልዑል አስፋ ወሰን አስራተ ለ አዉሮፓ ህብረት የህግ እና የፍትህ ማዕከል በኢትዮጵያ በተለየም በአማራ ህዝብ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ላይ እየደረሰ ያለዉን ስቃይ ባቀረቡበት መድረክ ታወቂዉን ድምፃዊ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ስም በአገዛዙ እየደረሰ ያለዉን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እንደማሳያ አቅርበዉታል። ለምን? በዛሬዉ የትንታኔ መርሃ ግብር ተመልክተነዋ።

* ቴዲ አፍሮ ለምን የሕዝብ ድምፅ እና የሥርዓት ጥሰት ማሳየነት ተመረጠ?
* አርቲስቱ በዲፕሎማሲ መድረክ ከፍ ብሎ መነሳቱ ምን መልእክት አለዉ?
* ዜማን ማፈን ይቻላል?
ዝርዝሩን በቪዲዮው ይመልከቱ። https://youtu.be/6GtAiwQklfA

2 months ago (edited) | [YT] | 7

ዓላማ-Alama

ሰላም የዓላማ ፕሬስ ‪@Alama-Press‬ ቤተሰቦች እንዴት እደራችሁ። ሰናይ ቀን ተመኜንላችሁ። Stay tuned a new video is coming.
Make sure you subscribe ‪@Alama-Press‬ Voices of Purpose.

2 months ago | [YT] | 14