Welcome to my channel (እንኳን ወደ ቻናል መጣቹ) Please subcribe 🙏🙏
Yidu_Tube
1 week ago | [YT] | 72
View 0 replies
ተለቀቀ !! New Album
3 weeks ago | [YT] | 74
ዋራ ቤቴል ጤና ጣባያ!! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንና አለም አቀፉ ዋና አስተዳደር ቢሾፕ ደጉ ከበደና የስደማ ክልል አስተዳደር የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚንስተሯ በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯል።
1 month ago | [YT] | 89
View 2 replies
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ!የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ አጥቢያ የሕብረት መዘምራን የተዘጋጀውን የሕብረት ዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን በኩል ለራሱ ክብር እና ለቅዱሳን መታነጽ በሚሆኑ የዝማሬ ጸጋን ጨምሮ በተለያየ ጸጋ እየባረከ ስላለ እጅግ ደስ ይለናል። በዚህ አድካሚ የዝማሬ አልበም ሥራ ውስጥ መዝሙሮቹን ከመቀበል አንስቶ በታላቅ መስዋእትነት ያዘጋጁትንና በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያን አምላክ ኢየሱስ በማያልቀው በረከት እንዲባርክ ጸሎታችንም ምኞታችንም ነው።አልበሙ በቅርብ ቀናት ውስጥ በApostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን ቅዱሳን ሁሉ ዝማሬዎቹን በተለያዩ የግዢ አማራጮች በማውረድ ጸጋውን፣ ቤተክርስቲያንን እና አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ እንዲሁም የአዘጋጆቹን መስዋዕትነት ታከብሩ በኢየሱስ ፍቅር እናሳስባለን።የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍልኅዳር 2018 ዓ.ም
1 month ago | [YT] | 62
View 1 reply
https://youtu.be/ikRBmr3HOVc?si=FKX5s...
2 months ago | [YT] | 2
subscriber nowhttps://youtu.be/7zNkAT1C8Ek?si=1ckut...
https://youtu.be/feVNus-N3FY?si=HrqvZ...
2 months ago | [YT] | 6
https://youtu.be/-yolRX-zAr0?si=rewnm...
2 months ago | [YT] | 4
#ታላቅ መንፈሳዊ የድል ዜና!117 ነፍሳት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ። እግዚአብሔር አንድ መሆኑን አምነውበሐዋሳ ሆንሴ አባቶች ኮንፈረንስ 51 ነፍሳት ንስሓ ገብተዋል። #በኢትዮዽያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስትያን ሀገር አቀፍ የአባቶች ኮንፈረንስ በሀዋሳ ሆንሴ ምሊንዬም ላይ ከጥቅምት 21-23 ድረስ ተካሄደ
2 months ago | [YT] | 79
View 3 replies
https://youtu.be/NZOeRSs00xA?si=O9dKn...
2 months ago | [YT] | 3
Load more
Yidu_Tube
1 week ago | [YT] | 72
View 0 replies
Yidu_Tube
ተለቀቀ !! New Album
3 weeks ago | [YT] | 74
View 0 replies
Yidu_Tube
ዋራ ቤቴል ጤና ጣባያ!!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንና አለም አቀፉ ዋና አስተዳደር ቢሾፕ ደጉ ከበደና የስደማ ክልል አስተዳደር የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚንስተሯ በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯል።
1 month ago | [YT] | 89
View 2 replies
Yidu_Tube
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ አጥቢያ የሕብረት መዘምራን የተዘጋጀውን የሕብረት ዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን በኩል ለራሱ ክብር እና ለቅዱሳን መታነጽ በሚሆኑ የዝማሬ ጸጋን ጨምሮ በተለያየ ጸጋ እየባረከ ስላለ እጅግ ደስ ይለናል።
በዚህ አድካሚ የዝማሬ አልበም ሥራ ውስጥ መዝሙሮቹን ከመቀበል አንስቶ በታላቅ መስዋእትነት ያዘጋጁትንና በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያን አምላክ ኢየሱስ በማያልቀው በረከት እንዲባርክ ጸሎታችንም ምኞታችንም ነው።
አልበሙ በቅርብ ቀናት ውስጥ በApostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን ቅዱሳን ሁሉ ዝማሬዎቹን በተለያዩ የግዢ አማራጮች በማውረድ ጸጋውን፣ ቤተክርስቲያንን እና አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ እንዲሁም የአዘጋጆቹን መስዋዕትነት ታከብሩ በኢየሱስ ፍቅር እናሳስባለን።
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ኅዳር 2018 ዓ.ም
1 month ago | [YT] | 62
View 1 reply
Yidu_Tube
https://youtu.be/ikRBmr3HOVc?si=FKX5s...
2 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
Yidu_Tube
subscriber now
https://youtu.be/7zNkAT1C8Ek?si=1ckut...
2 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
Yidu_Tube
https://youtu.be/feVNus-N3FY?si=HrqvZ...
2 months ago | [YT] | 6
View 0 replies
Yidu_Tube
https://youtu.be/-yolRX-zAr0?si=rewnm...
2 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
Yidu_Tube
#ታላቅ መንፈሳዊ የድል ዜና!
117 ነፍሳት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ። እግዚአብሔር አንድ መሆኑን አምነው
በሐዋሳ ሆንሴ አባቶች ኮንፈረንስ
51 ነፍሳት ንስሓ ገብተዋል።
#በኢትዮዽያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስትያን ሀገር አቀፍ የአባቶች ኮንፈረንስ በሀዋሳ ሆንሴ ምሊንዬም ላይ ከጥቅምት 21-23 ድረስ ተካሄደ
2 months ago | [YT] | 79
View 3 replies
Yidu_Tube
https://youtu.be/NZOeRSs00xA?si=O9dKn...
2 months ago | [YT] | 3
View 0 replies
Load more