Rehoboth Church London

እንኳን በደህና መጡ:: ርኆቦት ቤተክርስቲያን ለንደን ዘወትር እሁድ ከ11፡00 ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራማችን ጀምራል።

ፍቅር ከርኆቦት ቤተ ክርስቲያን ለንዶን ፤ የሰላም ቦታ ፣ ዕረፍትን በህይወትዎ ለማምጣት እና የተዳፈኑ የእግዚአብሔርን የበረከት ጉድጓዶች በሕይወትዎ ውስጥ እንደገና ለመቆፈር ምቹ ስፍራ ነው። ኑ እግዚአብሔርን በአዲስ እና በጣም ልዩ በሆነ መንገድ ታውቁታላችሁ ፤ እርሱም ሕይትዎን ይለውጣል።

ለበለጠ መረጃ linktr.ee/rehobothchurchlondon

Love from Rehoboth church London – a place of peace – you will never fail to bring rest and to re-dig the wells of God's blessing in your life. And its a place of rest, you will come to know God in a new and very special way.
Come and join us every Sunday from 11:00 PM.

More info linktr.ee/rehobothchurchlondon

.
#rehobothchurchlondon #ethiopianchurchlondon #habeshachurchuk #ethiopianchurchuk #ethiopianchurch #churchnearme #mezmure #ameleko #rehoboth #londonchurch #habeshachurch #ርሆቦት #ለንደንቤተክርስቲያን #የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ቤተ ክርስቲያን