African Renaissance Television Service! Business and Politics, Music and Drama, Fine Arts and Cuisine; All In One Place!


Arts Tv World

ድምፃዊት ሃሊማ ለጥያቄዎቻችሁ የሰጠችው ምላሽ | ማን ይጠይቅ @ArtsTvWorld

1 year ago (edited) | [YT] | 14

Arts Tv World

ድርሹ ዳናን ምን እንጠይቅላችሁ?
በዚህ ሳምንት በማን ይጠየቅ ፕሮግራማችን ድርሹ ዳናን ስለምናቀርብላችሁ እንድንጠይቅላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ ከታች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን፡፡
#manyiteyek #comingup #yourquestion

1 year ago | [YT] | 203

Arts Tv World

ማን ይጠየቅ?
በአርትስ መዝናኛ የማን ይጠየቅ ፕሮግራማችን ላይ ለሴቶች ቀን ማንን እንጠይቅልዎ? ከታች ኮሜንትዎን ያስቀምጡልን

1 year ago | [YT] | 275

Arts Tv World

አዝማሪ ምን አለ ? ይህ ፕሮግራም የተለያዩ ማህበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን፣የማህበረሰቡ ችግሮችን፣ እያነሳ በስፋት የሚዳስስ፤ የሚታዘብ፣ የሚተች፣ ጥሩ ምግባሮችን እና ልማዶችን የሚያበረታታ እና መሻሻል ያለባቸውን ችግሮች በጨዋታ እና በአዝማሪ ግጥም እያዋዛ መድረስ ላለበት አካል የሚያደርስ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
እርስዎም ውድ የአዝማሪ ምን አለ ተመልካቻችን በዚህ ፕሮግራም ላይ መዳሰስ አለበት ብለው የሚያስቡትን ማህበራዊ ችግር ፣ወቅታዊ ጉዳይ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ከስር ይጻፉልን።

2 years ago (edited) | [YT] | 963

Arts Tv World

በአርትስ ቲቪ ምን አይነት ዝግጅት ማየት ይፈልጋሉ?

2 years ago | [YT] | 744

Arts Tv World

#Live ተወዳጁን ካስማሰ በቀጥታ የዩቱብ ስርጭት ከሳፋሪኮም ቅምሻ ኮንሰርት ! #Live

2 years ago | [YT] | 183

Arts Tv World

📢 Exciting Announcement! 🎥
🌟 ከበህግ አምላክ ተከታታይ ድራማ ደራሲ ጋር በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን። Join us for a riveting live session on YouTube about Behig Amlak! 🌟
🔜 Date: ዛሬ ጥቅምት 29
⏰ Time: ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ
📍 Location: YouTube Live / በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ #በህግአምላክ #artstv #livestream

2 years ago | [YT] | 630

Arts Tv World

የተከታተልኩት የሀበገር ክርክር በሃገራችን የሚስተዋሉ አከራካሪ ጉዳዮች ላይ ገንቢ በሆነ መንገድ እንዴት መከራከር እና ልዩነቶችን ማጥበብ ብሎም መስማማት እንደምንችል ተምሬበታለሁ፡፡ (ፍንጭ፡- ገንቢ ክርክር ማለት ለልዩነት ሃሳቦች አክብሮት መስጠት፣ ሃሳቦችን እንደተናጋሪዉ ሆኖ በማሰብ ለመረዳት መረዳት መሞከር፣ ያልተረዱትን ነገር በመጠየቅ መረዳት ፣ ወ.ዘ.ተ.)

2 years ago | [YT] | 74

Arts Tv World

የተከታተልኩት የሀበገር ክርክር በአከራካሪ ጉዳዮች የሚሰራጩ የተዛቡ መረጃዎችን በማጥራት ረገድ የበኩሉን አስተዋፆ ያበረክታል፡፡

2 years ago | [YT] | 33

Arts Tv World

(ፍንጭ፡- ገንቢ ክርክር ማለት ለልዩነት ሃሳቦች አክብሮት መስጠት፣ ሃሳቦችን እንደተናጋሪዉ ሆኖ በማሰብ ለመረዳት መረዳት መሞከር፣ ያልተረዱትን ነገር በመጠየቅ መረዳት ፣  ወ.ዘ.ተ.)

2 years ago | [YT] | 141