TemariLiQ Academy - ተማሪሊቅ አካዳሚ

TemariLiQ – Ethiopia’s Learning Academy

TemariLiQ is a modern Ethiopian online learning platform dedicated to helping students succeed in school and beyond. Our mission is to empower the next generation of Ethiopian students through high-quality, localized education.

On this channel you will find:
• Video tutorials based on the Ethiopian curriculum
• Past Higher Education exam questions and explanations
• Study tips and academic guidance
• Technology and digital learning skills

Whether you are preparing for university exams, TemariLiQ provides the knowledge and tools you need to succeed.

Learn Smart. Learn Digital. Learn with TemariLiQ.

Subscribe and join the future of Ethiopian education.


TemariLiQ Academy - ተማሪሊቅ አካዳሚ

Channel Introduction - Temariliq Academy

2 months ago | [YT] | 3

TemariLiQ Academy - ተማሪሊቅ አካዳሚ

Channel Introduction – Temari Liq Academy

👤 Presenter: ነብዩ ለማ (Nebiyu Lema)
🎓 2nd Year Student at Addis Abeba Science & Technology University (AASTU)
💼 Mentor & Social Media Manager at Temari Liq Academy



📚 Temari Liq ለ5 ዓመታት በ9–12 ክፍል ተማሪዎች ጥራት ያላቸው የትምህርት ቪዲዮዎችን እያቀረበ ይገኛል።
አሁንም Remedial እና Freshman ተማሪዎች ለተሻለ ውጤት እና Exit Exam ስኬት የሚረዱ ሞጁሎችን አዘጋጅተናል።

🎯 ዓላማችን:
በYouTube፣ Telegram እና Mobile App ዘመናዊ E-learning አማራጮችን በማቅረብ ተማሪዎችን ማጎልበት ነው።

🌍 ተጨማሪ:

* ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጎበዝ ተማሪዎች (Ambassadors)
* ተሞክሮ መጋራት
* Creative & Professional መምህራን

🚀 እንዴት እንማራለን?

* ቪዲዮዎችን ደጋግመን መመልከት
* ጥያቄዎችን በመፍታት
* Learning Skill በ3 ደረጃ ማሻሻል

⚡ Fast Learner ወይም Slow Learner — ሁሉም ቦታ አለ!

💬 የሚፈልጉትን Lecture ወይም Course በComment አሳውቁን።

🤝 አብረን እንማማር፣ አብረን እንደግ!
📅 መልካም የትምህርት ዘመን!

2 months ago (edited) | [YT] | 7

TemariLiQ Academy - ተማሪሊቅ አካዳሚ

💡 TemariliQ Academy ለHigh School እና University Campus ተማሪዎች የተዘጋጀ ዘመናዊ የመማሪያ መድረክ ነው።

በዚህ ቻናል ላይ፦
📚 ቀላል እና ግልፅ ቲቶሪያሎች
📖 ውጤታማ የንባብ ስልቶች
📄 Soft Copy የንባብ ማቴሪያሎች
🎓 ጠቃሚ ትምህርታዊ መረጃዎች
✨ አነቃቂ መልዕክቶች

ተማሪዎች በትምህርታቸው እንዲጠናከሩ እና ወደ ስኬት እንዲጓዙ የሚያግዝ ቻናል ነው።

4 months ago | [YT] | 6