ይህ ቻናል የጎዳና ላይ ጥያቄወች ሳቢ ንግግሮችን እና አስደሳች የህይወት ታሪኮችን በቀጥታ ወደ ስክሪንዎ የምናቀርብበት ነው። እኛ በዋናነት የጎዳና ላይ ጥያቄዎች ፣ የቭሎግ ጉዞዎች እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እናተኩራለን።
የቻናላችን ዋና አላማ ከሰዎች ጋር መገናኘት፣ የተለያዩ አመለካከቶችን ማካፈል እና እናንተን እያዝናናን ማስተማር ነው። የኢትዮጵያን ባህል፣ ወግ እና ዘመናዊ ህይወት በቅንነት እናቀርባለን።
በዚህ ቻናል ምን ይጠብቁ?
• የጎዳና ላይ ጥያቄዎች እውነተኛ እና ያልተጠበቁ መልሶች፣ ሳቢ ውይይቶች።
• የህይወት ቭሎጎች የዕለት ተዕለት ኑሮዬን፣ ጉዞዎቼን እና የተለያዩ ልምዶቼን አካፍላለሁ።
• አዝናኝ ፈተናዎች እና ውይይቶች ከጎዳና ላይ ሰዎች ጋር የሚደረጉ አዝናኝ ጊዜያት።
ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወሉን ምልክት በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! አዳዲስ ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ እናቀርባለን።
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!



KIዱሳ

SUBSCRIBE

4 months ago | [YT] | 2