ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

ቀለሙ ለያሬድ ፦ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘጥንተ ፊደሉ መስቀል ፣ስም ክቡር ወስም ልዑል፣ ተክለኃይማኖት ማቴዎስ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል፣ከመእወድስከ መጠነ ሥኦተ እክል፣ማዕሠረ ልሳንየ ትፍታሕ ማርያም ድንግል።


ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

ታኅሣሥ_፮_የሰማዕቷ_ቅድስት_አርሴማ_ዓመታዊ_ክብረ_በዓል_እንኳን_አደረሳችሁ🙏🙏🙏የሰማዕቷ_በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/N1hbmhQHUrY?si=CobRP...

1 week ago | [YT] | 45

ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

_____አሳዛኝ መረጃ‼️

ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤ የክብረ ደናግል ናዳ #ቅዱስላሊበላ አንድነት ገዳም አበምኔት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል ።
በየኔታ ይባቤ በላይ እረፍተ ሥጋ የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው፣ ለገዳሙ መነኮሳትና መነኮሳይት መጽናናትን እንመኛለን።
በረከታቸዉ ይደርብን‼️

ምንጭ- #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብዙኃን መገናኛ

2 weeks ago | [YT] | 48

ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

#መዝሙር ዘዘመነ_አስተምሕሮ_2ኛ_ሳምንት_ሎቱ_ስብሐት_ወሎቱ_አኰቴት_ለዘቀደሳ_ለሰንበት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/Gs7z1cVRIAY?si=9_y9s...

4 weeks ago | [YT] | 41

ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

#እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏ኅዳር_12_2018🌹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/k7u_1scEhd8?si=-3ptM...

1 month ago | [YT] | 51

ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube

#መዝሙር_ዘዘመነ_አስተምህሮ_``ኢተዘኪሮ
#አበሳ ዚአነ ኢኀደገነ ፍጹመ ንማስን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇``https://youtu.be/8VOdYikId1I?si=pijEs...

1 month ago | [YT] | 45