ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal



ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

የባልሀቅ በሚስትላይ የሚስትሀቅ በባልላይ ቀጣይ ክፍል ይቅረብ ምትላላችሁ ቤተሰብ ?ጁመዓ ሙባረክ ፏፍክት ያለ ውሎ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد صل الله عليه وسلم

4 days ago | [YT] | 7

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

صلو علنبي صل الله عليه وسلم🕋🕌📿📿📿📿

1 week ago | [YT] | 15

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

صلو عل النبي
اللهم صل عل سيدنا وحبيبنا وشفيعنا محمد

1 month ago | [YT] | 7

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

ሰሞኑን ምርቃት አለ አሏህ አክበር አሏሁ አክበር እኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ

2 months ago | [YT] | 16

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

كل عام وأنتم بالف خير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
አሏህ መልካም ሥራቸውን ከተቀበላቸው፡ ካዘነላቸው፡ ከማራቸው እና ከእሣት ነፃ ካላቸው ሠዎች ያድርገን!!! አሚን ያረብ

4 months ago | [YT] | 5

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

ፈገግ እያልሺ ስሪ !

አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሺው፡
በስራ መብዛት  የተገላታሺው፡፡

በሀሳብ ትካዜ ሰምጠሺ የገባሺው፡
መጨነቅ መጠበብ በጣም ያበዛሺው፡፡

አይዞሺ አብሺሪ መጨነቅ ይበቃል፡
እቅድሺ ተሳክቶ ስደትም ያበቃል፡
የምታርፊበት ቀን በቅርቡ ይመጣል።

ይሄም ነገር አልፎ ለታሪክ ይወራል፡
ብቻ ጥንክር በይ እቅድሺ ይሳካል፡
እንዳትቸኩይ በሶብር ይደርሳል፡፡

ይሄን የሚያስረሳ መልካም ቀን ይመጣል፡
ፈገግ እያልሺ ስሪ ሁሉም ነገር ያልፋል።

ብቻ አብሺሪ ኢንሻ አላህ ለኸይርነዉ🌸

4 months ago | [YT] | 3

ኢስላሚክ ቻናል Eslamic chanal

የዙልሂጃ ፆም
ዙልሂጃ በሂጅራ አቆጣጠር የአመቱ 12ኛ ወር ሲሆን የሀጅ ስነስረአት የሚፈፀምበትም ወር
ከወሩ ደሞ አስርቱ ቀናት የኢባዳ ቀኖች ናቸዉ
አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በነዚህ አስር ቀናት ምሏል
📗[وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ]                                          
  በጎህ እምላለሁ፡፡በዐሥር ሌሊቶችም፡፡ ሱራ89:1-2
በተጨማሪ ረሱል ﷺ እነዚህን ቀናት በፆም እና በኢባዳ ነበር የሚያሳልፏቸዉ
📗عن بعض أزواج النبي ﷺ قالت:  كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يصوم تسع ذي الحجة ويوم عاشوراء وثلاثة أيام من كل شهر أول اثنين من الشهر وخميسين  رواه الإمام أحمد

4 months ago | [YT] | 7