እንዲህም አላቸው፡ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
ማርቆስ: 16፥15
And he said unto them Go ye into all the world and preach the gospel to every creature.
Mark: 16-15
ይህንን አገልግሎት በአካል መታችሁ መካፈል ለምትፈልጉ አድራሻ አዳማ ሳርተራ 18 ቀበሌ አዋሽ ባንክ ጎን እንዲሁም በአካል መታችሁ መካፈል የማትችሉ በዚህ ዩቱብ ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል ትችላላቹ ::
For those who want to participate in this service in person, the address is Adama Sartera 18, next to Keble Awash Bank, and those who cannot participate in person, you can subscribe to our YouTube channel.