Like share and subscribe
#yenehabesha#ethiopia #habesha #ethiopian #amharic #tigrigna #ሀበሻቲክቶክ #viral
ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ።
yonas ዮናስ
ባላምባራስ ማሩ የዓፄ ዮሐንስ አጫዋችና ሰላይ የነበሩ
ታሪክ አብዛኛውን ጊዜ የሚጻፈው ስለ ነገስታትና ታላላቅ ሰዎች ነው። ነገር ግን ሌሎች የማናውቃቸው ታሪካቸው ሊያስደስተን የሚችሉ ግለ ሰቦች ተረስተው ይቀራሉ። አንዳንዴ ግን ባጋጣሚ የውጭ ጎብኝዎች መጽሐፍ ውስጥ ጥልቅ ብለው እናገኛቸዋለን። ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች መካከል አንዱ ባላምባራስ ማሩ ናቸው።
ባላምባራስ ማሩ ከአድዋ ጦርነት በኋላ እንግሊዝ ጎብኝዎች አግኝተዋቸው ያቆዩልን ታሪክ አለ።
በዚያን ዘመን ባላምባራስ እድሜያቸው ሃምሳዎቹ መሀል ነበር። ጭንቅላታቸው ትልቅ ቁመታቸውም በጣም አጭር ነበር። የሚኖሩትም በአቢ አዲ ነበር። ባላምባራስ ቁመታቸው ቢያጥርም ደፋርና ማንንም የማይፈሩ ነበሩ። የማያውቃቸው ሰው ወይም ሰካራም ካናደዳቸው እግሩ መሃል ገብተው ዘርጥጠው ከጣሉ በኋላ ከጀርባው ዞረው ማንቁርቱን በማነቅ ትንፋሽ አሳጥተው ሁለተኛ እንዳይለምደው ካላደረጉ አይለቁም ነበር። ባላምባራስ ረጅም ቆንጆ ሴት አግብተው እንደሳቸው ድንክ ያልሆኑ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አፍርተው ነበር።
ባላምባራስ ከማጫወት ስራቸውም በተጨማሪ የአጼ ዮሐንስ ሰላይም ነበሩ። በአንድ ወቅት ጆንያ መሀል ተደብቀው ሴረኞችን በምስጢር አዳምጠው በማግስቱ እንዲያዙ አድርገዋል። ሰው ግን ይህን ሳያውቅ አጼን እግዜር ይነግራቸዋል በማለት ይፈራ ጀመር። ባላምባራስ ማሩ ከሁሉ በላይ የሚደነቁበት አንዱ እጅግ ጎበዝ የፈረስ ጋላቢ ነበሩ። ሰውነታቸው በመቅለሉም ግልቢያ የሚደርስባቸው አልነበረም። በጠመንጃ ኢላማ መምታትም ጎበዝ ነበሩ። ጦር ሜዳም ሄደው ድርቡሽ ገዳይ ስለ ነበሩ ፤ ጀግንነታቸው መፎከሪያቸው ነበር።
ባላምባራስ በአጼ ዮሐንስ ባለሟልነታቸው ዘመን ስላደረጉትና ስለ ወጋቸው ምንም ማስረጃ አላገኘሁም። ለእኔ ባላምባራስ ማሩ ክብር የሚገባቸው ድንቅ ሰው ናቸው። ድንገት የልጅ ልጆቻቸው ወዘተ ካሉ ትንሽ የታሪክ እርጥባን ቢያደርጉልን ግሩም ነው።
በባህላችን ነገሥታትና መኳንንት ቤት የሚያዝናና ድንክ መኖር የክብር ምልክት ነበር። እነዚህ ድንክዬዎችም ስራ ከመጀመራቸው በፊት ልምድ ያለው ሌላ ድንክዬ ያሰለጥናቸዋል። ተወዳጅ ለመሆን ድንክዬ ከጨዋታው ሌላ ታሪክ አነጋገር ቅኔና ብሂሎችን ጠንቅቆ ማወቅ አለበት። አብዛኛው እንዲህ አይነቱ ድንክ ባህላዊ የቤተ ክህነት ትምህርት አዋቂና ሊቅ ነበር። ምንም ይህ ባህል ለኛ ኋላ ቀር ቢመስለንም በብዙ ስራ ለተጠመደው ንጉሥ ወይም ባለ ስልጣን በመዝናናት አእምሮውን የሚያድስበት ዘዴ ነበር። ከእምዬ ምኒልክ ወዲህ ይል ባህል ቀርቷል።
ተፃፈ 👆 በ Abebe Haregewoin
ባላምባራስ ማሩን ቸሩ አግዜር ነፍሳቸውን ይማር።
6 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
yonas ዮናስ
አንድ ሰው በ1990 ተወልዶ በ1990 ሞተ፤ሲሞት የነበረው እድሜ 30 አመቱ ነበር።
ይህ እንደት ሊሆን ይችላል?
6 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
yonas ዮናስ
ውሸት ነው Fake News
የሀሰተኛ መረጃ ማስጠንቀቂያ 🚨
ባለፉት ቀናት ውስጥ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አንድ ያልተለመደ ወሬ እየተሰራጨ ነው።
“ጄሲካ የምትባል ሴት በዶልፊን ተበላች።”
ይህ ታሪክ ፈጽሞ ሐሰት መሆኑን በግልጽ እንገልጻለን።
ከየትኛውም ይፋዊ የዜና ምንጭ ያልተዘገበ።
ከባለስልጣናት ምንም አይነት መግለጫ ያልተሰጠበት።
ምንም አይነት ማስረጃ፣ ፎቶ፣ ወይም ቪዲዮ ከታማኝ ምንጭ ያልቀረበለት።
እውነታው ምንድን ነው?
* ዶልፊኖች ሰዎችን የሚያጠቁ ወይም የሚበሉ አዳኞች አይደሉም። እነሱ እጅግ በጣም ብልህ የባህር እንስሳት ናቸው።
* ምንም እንኳን የዱር ዶልፊኖች አልፎ አልፎ ጠበኛ ባህሪ ሊያሳዩ ቢችሉም፣ እስካሁን ድረስ ዶልፊን ሰውን ገድሎ የበላበት የተመዘገበ ክስተት የለም።
* አንዴ የሐሰት መረጃ ከተሰራጨ በኋላ ማስተካከል ከባድ ነው። ስለዚህ ከመጀመሪያውኑ እናስቆመው።
💡 ኃላፊነት የሚሰማው የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ይሁኑ!
* ማንኛውንም ታሪክ ከማጋራትዎ በፊት ከታማኝ የዜና ምንጮች መሸፈኑን ያረጋግጡ።
* ከማጋራትዎ በፊት መረጃውን
ከይፋዊ ምንጮች ያጣሩ።
ውሸት አይሰራጩ
6 months ago | [YT] | 4
View 1 reply
yonas ዮናስ
Thanks so much my family 500 subscribers ❤️👋👌
10 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
yonas ዮናስ
Don't forget to subscribe ❤️ ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን
10 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
yonas ዮናስ
ሰብስክራይብ ማድረግ ኣይርሱ🫰don’t forget subscribe my channel
10 months ago | [YT] | 0
View 0 replies
yonas ዮናስ
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ኣይርሱ!
10 months ago | [YT] | 2
View 0 replies
yonas ዮናስ
Please subscribe my channel ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን
10 months ago | [YT] | 1
View 0 replies