እንኳን ወደ ተመራጩ SUDA TUBE የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ አዲስ ከሆኑ የሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቷን ይጫኑ ላይክ ሼር አስተያየት አይርሱ እናመሰግናለን !!!! ይህ ቻናል ሊቅ የሆኑ ታላላቅ በጥንት ኢትዬጲያውያን ሙሁራኖች የተጻፉ የግጥም መድብሎች በማራኪ ዜማዎች በተለያዩ ወጣቶች እና ታላላቅ ማዲሆች አንደበት በየጊዜው የሚለቀቅበት ቻናል ነው። የትም ያልተሰሙ የወሎ መንዙማዎች እና ነሽዳወችን እንዲሁም ዳዕዋዎችን ያገኛሉ። ሰብስክራይብ ያድርጉን ቤተሰብ እንሁን። This channel is a
Ts channel is a channel where great poems written by ancient Ethiopian scholars are regularly released with beautiful melodies by various young people and great madihs. You will find unheard of Wollo menzumas and Neshidas as well as Daewas. Subscribe to become a family. How to make Money
SUDA TUBE 2
አሏሑመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዱና ወመውላና ወሸፊዑና ሙሐመድ! ﷺ 💚
3 years ago | [YT] | 73
View 0 replies
SUDA TUBE 2
በቅርስና ባህል ዘርፍ አስረኛው የበጎ ሰው ሽልማት - ተሸላሚ የመንዙማው ንጉስ ሰይዳችን ሸኽ ሙሐመድ አወል ሀምዛ ሆነዋል ።
3 years ago | [YT] | 80
View 0 replies
SUDA TUBE 2
ያረቢ🤲 💔💔
የተበዳዩች ደምና እንባ በበዳዩች ላይ
ጀዛ እሚመልስ ያርገው
"ጌታችን አንተ ሁሉን ታቃለህ"
በገጠር ከተማ
ሁሉን ብታስሰው
ሁሉም ዋጋው ንሮ
ሰው ነው የረከሰው።
3 years ago | [YT] | 25
View 0 replies
SUDA TUBE 2
ሀጅዬ ❤
3 years ago | [YT] | 16
View 0 replies
SUDA TUBE 2
3 years ago | [YT] | 18
View 0 replies
SUDA TUBE 2
Menzuma
3 years ago | [YT] | 0
View 0 replies
SUDA TUBE 2
ሀቂቃ በጣም ነው የደነገጥኩት ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን
ጌታዬ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ባለ መብት ነህ ውሳኔህን እናከብራለን😭😭😭😭
3 years ago | [YT] | 18
View 0 replies
SUDA TUBE 2
የ YouTube ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስና ቆዬት ያሉ መንዙማና ነሽዳወችን እንዲሁም ሪከርድ የተደረጉ የመውሊድ ላይ ኢሽቆች ያገኛሉ አሁኑኑ SUBSCRIBE
3 years ago | [YT] | 2
View 0 replies