"Let not your heart be troubled: ye believe in YHWH, believe also in me. In my Father's house are many mansions: if it were not so, I would have told you. I go to prepare a place for you. And if I go and prepare a place for you, I will come again, and receive you unto myself; that where I am, there ye may be also. And whither I go ye know, and the way ye know. Thomas saith unto him, Lord, we know not whither thou goest; and how can we know the way? YESHUA saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me. If ye had known me, ye should have known my Father also: and from henceforth ye know him, and have seen him." --- The gospel of our LORD and Savior Yeshua HaMashiach according to John 14:1-7
Revelation 22:20-21
He which testifieth these things saith, Surely I come quickly. Amen. Even so, come, Lord Yeshua. The grace of our Lord Yeshua the Messiah be with you all. Amen.
Shalom
Agape Yeshua
እግዚአብሔር አብ
-----------------------------------------
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ውድ አባት
የብርሃናት አባት
የምህረቶች አባት
ፍቅር
ሁሉ ከእርሱ የሆነ
የፍጥረት ሁሉ አምላክ
የክብር አምላክ
ቡሩክ
በዘመናት የሸመገለ
ቅዱስ
መልካም
ጻድቅ
በሰማይ የሚኖር አባታችን
ደግ
የዋህ
ተወዳጅ
ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ የሚኖር፤ በልጁ ግን የሚቀረብ።
6 hours ago | [YT] | 2
View 2 replies
Agape Yeshua
እግዚአብሔር አምላክህን አፍቅረው
13 hours ago | [YT] | 4
View 2 replies
Agape Yeshua
የተፈጠርነው ለእግዚአብሔር ነው። ጌታን መስማት ድምፁን መናፈቅ ወሳኝ ነው አፅናኝ ነው የሚያፀናም ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታችን ነው። እርሱ ደስታችን ነው። ኢየሱስ ጓደኛችን ነው። ውዴ ሆይ ዓይኖችህ ያምራሉ። ጌታዬ ሆይ ጨዋታህ መልካም ነው። የልቤ ፍቅረኛ ፈጣሪዬ ፍቅርህ እፁብ ነው። ጌታዬ ለኔ ነህ እኔም ለአንተ ነኝ። አንተን የሚመስል ማንም የለም። ቅድስናዬ ብርሃኔ ጌታዬ ደስታዬ ነህ። አንተ አፍቃሪዬ ነህ ለኔም ፍቅረኛዬ ነህ። ከፍታህ ደስታዬ ነህ። አንተ ምስጢር ነህ፥ ለእኛ ግን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ተገልጠኽልናል። አቤት ደስታህ ኢየሱስ አቤት ፍቅርህ ጌታዬ።
17 hours ago | [YT] | 3
View 2 replies
Agape Yeshua
አባቴ አብ ሆይ
1 day ago | [YT] | 4
View 0 replies
Agape Yeshua
ጌታህን ባየኸው ቁጥር ትራባለህ። ከጠገብን/እርሱን-ካልተራብን/ከኮራን ማሳያው ክርስቶስን ማየት አቁመናል ማለት ነው። እንየው፣ በልብ ዓይናችን በቃሉ እንደተፃፈለት ክብሩና ገናና ማንነቱ እንየው።
ጌታ ወዳጅ ነው፤ ክርስቶስ ፍቅር ነው፤ እንየው።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ አንተን የሚያዩ ዓይኖችን ስጠን።
እናመሰግንሃለን እንወድሃለን እንፈልግሃለን።
አንተ ረሃባችን ነህ። አሜን
ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ፍቅር ይብዛልን።
1 day ago | [YT] | 4
View 1 reply
Agape Yeshua
ኢየሱስ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ጌታዬ ማራናታ
1 day ago | [YT] | 3
View 0 replies
Agape Yeshua
መድኃኒት ኢየሱስ
ሕይወት ኢየሱስ
ነፃ አውጪ ኢየሱስ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ፥ መሐሪ ርኅሩኅ ይቅር ባይ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ተመስገን
1 day ago | [YT] | 4
View 1 reply
Agape Yeshua
ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት የምናደርገው በቅዱስ ቃሉ ነው። ቃሉን እናሰላስል❤
2 days ago | [YT] | 3
View 0 replies
Agape Yeshua
ኢየሱስ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን ታቦታችን ነው። እኛ ደግሞ መቅደሱ ነን።
የዮሐንስ ወንጌል 14:10-11; 17:20
1ቆሮንቶስ 3:16-17
ቆላስይስ 1:26-27
2 days ago | [YT] | 4
View 0 replies
Agape Yeshua
ያህዌህ አባቴ ነው።
2 days ago | [YT] | 2
View 0 replies
Load more