Fast Streamer ፈጣን መረጃ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ የሆኑ በማህበረሰቡና በማህበራዊ ሚዲያው ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮች ከበቂ ማስረጃ እና ገለፃ ጋር ይቀርቡበታል ::
በመሆኑም ክቡራን ቤተሰቦቻችን እንዲሁም አዳዲሶቹ ወቅታዊ የሆኑ ጉዳዮችን በጥራትና በግልጽ በማስረጃ በየጊዜው ስለምናቀርብ የቻናላችን ደንበኛ በመሆን አብራችሁን እንድትሆኑ በየጊዜው የምናስተላልፋቸው ፕሮግራሞች እንዲደርሷችሁ ገጻችን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል እንዲሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።ቻናሉ Fast Streamer ፈጣን መረጃ ይባላል:: ቸር ችሩን ያሰማን ::


Fast Streamer ፈጣን መረጃ

🔴 እህታችን የኢትዮጵያን የተለያዩ ብሄሮች ውዝዋዜ ጭፍራና ዳንስ ለዓለም የውድድር መድረክ በማሳየት ከፍተኛ አድናቆት ተጎናጽፈች :: በምሽቱ የተለያዩ ቆንጃጅቶች የሀገራቸውን ባህል ውዝዋዜና ዳንስ እንዲያሳዩ በሚጠበቀው ልዩ ስነ ስርዓት ላይ የኛዋ ሩት ይርጋለም አንደኛ ሆና ተመርጣለች :: ሩትን ወደ አንደኛ ለማምጣት ከ 45 ሚሊዮን ብር በላይ ወይም 280 ሺ $ በላይ ያስፈልጋል ተብሏል ::

1 month ago |[YT] | 2

Fast Streamer ፈጣን መረጃ

Hi everyone, welcome to my new YouTube Community. Now you can post on my channel too. To get started, tell me in a post what you'd like to see next on my channel.
Visit my Community: youtube.com/@Factstudio-w8m/community

9 months ago |[YT] | 5

Fast Streamer ፈጣን መረጃ

ሁሌም ሰላም ፣ጤና እና ፍቅር እንዴሆንልን የፈጣሪ መልካም ፍቃድ ይሁን እያልሁ፤ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ክቡራን ኢትዮጵያውያን ፣ኤርትራውያን በሀገራችን ዩቱብ ላይ እንደሌሎች ሀገር ዜጎች ገንዘብ የሚሰሩ አካላት እጂግ በጣም ጥቂት ናቸው።አሁን አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ስለዩቱብ በኢትዮጵያ አከፋፈት ፣አጠቃቀም እና እድገት የሚያስተምሩ ቅን እና ደጋግ ወገኖቻችን በመኖራቸው ምክንያት ከወትሮው በተለየ በርካቶቻችን እየሞከርን እንገኛለን። እኔም በዩቱብ እና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በቂ የሚባል ትምህርት እየቀሰምሁ ራሴን ዩቱበር ላይ አግቸዋለሁ።ታዲያ ለመሆኑ በዩቱብ ስለ ማህበራዊ ሚዲያ የሚያስተምሩ ኢትዮጵያውያን እነማን ናቸው? የተጠቀማችሁባቸውን የቻናል ስም እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እጠይቃለሁ !!

1 year ago |[YT] | 10