Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

Ezedin TV shares Islamic reminders, knowledge, motivation, and beneficial content for everyday life. Subscribe for inspiring videos.

እዘዲን ቲቪ (Ezedin TV) ኢስላማዊ ማስታወሻዎችን፣ የቁርንንና ሀዲሶችን ትንታኔ፣ አስተማሪ ታሪኮችን እንዲሁም በአላህ ላይ ያለን እምነት ከፍ እንዲል የሚያደርጉ አነቃቂ ቪዲዮዎችን የማጋራበት ቻናል ነው።

አላህ ይህን ቻናል የኸይሮች ማሰራጫ ለብዙዎችም የቅናቻ ሰበብ ያድርገው።
ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ቪዲዮዎችን ያጋሩ።
«ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰሪው ነው»(ሰ.ዐ.ወ)



Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት
=============================

1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት
2) ሰላምታን ማብዛት
3) ዝምድናን መቀጠል
4) መልካም ነገርን ማብዛት
5) ሶደቃ ማብዛት
6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት
7) ለጎረቤት መልካም መዋል
8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል
9) መልካም ንግግርን መናገር
10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት
11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት
12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት
15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት
16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት
17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት
18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት
19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም)
20) ሲዋክ መጠቀም
21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ)
22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ
23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት
24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት
25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ
26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ
27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት
28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ
29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት
30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት
31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ
32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ
33) ዛሂድ መሆን
34) ስናፈጥር መቸኮል
35) ሌላን ሰው ማስፈጠር
36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ)
37) የታመመን መጠየቅ
38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ)
39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ
40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን

እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!!

አላህ ያግራልን።

[ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ሐፊዘሁልሏህ <ሙዘኪራህ ፊ አሕካሚ ስ'ሲያም> ከተሰኘችው ኪታባቸው በብዛት ከገጽ 12-15 የተቀነጨበ]

#islamic #reminders #radan #ezedin_tv

4 days ago | [YT] | 5

Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

ኢንሻአላህ 200K የምንገባበትም ቀን ሩቅ አይሆንም።

1 week ago | [YT] | 4

Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

የህይወትህን ከፍታ የልብህን
     ብርሀን የሰውነትህን ክብር
     በ °ሀቢቡና (ሰ.ዐ.ወ)° ህይወት
     እና መንገድ ውስጥ ፈልገው !!
ዛሬ ጁምዓ ነው በዱዓ ተዋውሰን ፤ በቁርዓን ብርሀን ፈክተን ፤ በሰለዋት ደምቀን እንዋል

إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 
صلوا  على الحبيب

@EzedinTv_Official

1 week ago | [YT] | 8

Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

#ቁርአን​ #ኢስላም​ #ሙስሊም​ #ኡስታዝ​ #ሙስሊሞች​ #አነቃቂ_ቪዲዮ #ኢስላማዊ_ማስታወሻ #አረብ​ #ዳዕዋ #ኢስላማዊ_ትምሀርት #ኢትዮጵያ #ሳውዲ #ዱባይ #ኢዘዲን_ቲቪ

ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎችም Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ።
🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇
    @EzedinTv_Official

#arabs​ #አረብኛ​ #አረበኛ​ #ቋንቋ​ #አረብ​ #ትምህርት​ #በቀላሉ​ #ቀላል​ #inspireethiopia #reminders #ezedintv

2 weeks ago | [YT] | 5

Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎችም Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ።
🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇
    @Ezedintv
🔸 በቴሌግራም👇
t.me/ezedintv
◼️ በቲክቶክ 👇
tiktok.com/@ezedin.fetene1

3 weeks ago (edited) | [YT] | 10

Ezedin Tv ኢዘዲን ቲቪ

ኢማናችንን ለማጠንከር የሚያግዙ መንገዶች
እንዳያመልጣችሁ!

3 weeks ago | [YT] | 6