አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ!!! Welcom to Aseritu Awtar Tube, We provide copyright protection for all Ethiopian orthodox tewahdo church related contents for original content owner. እንኳን ወደ አሠርቱ ዐውታር በሰላም መጣችሁ መርጣችሁን ገፃችንን ልታዩ ስለወደዳችሁ እናመሰግናለን!
አሠርቱ ዐውታር ስርአተ ቤትክርስትያንን የጠበቁ በያሬዳዊ ዜማዎች የተቃኙ የንስሐ የምስጋና እና የቸብቸቦ መዝሙራት ትምህርታዊ የቪዲዮ እና የቀጥታ ስርጭቶችን ጆሮ ግቡ እና አይነ ግቡ በሆነ መልኩ በድረ-ገፅ እንዲደርሶ እንሰራለን:: መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመስራት ለወደዱ ዘማርያን ቤታችን ክፍት ነው:: ሃይማኖትን ጠብቀን ዓለማትን ለፈጠረ ለቅዱስ እግዚአብሔር በ"አሠርቱ ዐውታር" እንቀኛለን:: ስለ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለማቋረጥ እንዘምራለን:: የቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታትን ተጋድሎ እና ክብር በዝማሬዎቻችን እንዘክራለን በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መላዕክትም ገናነትም እንዘምራለን:: ስለምንወዳት አንዲት እናት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ዘብ እንቆማለን:: ለመንፈሳዊ ስራዎች ሁሉን እናደርጋለን! አሜን!!!



አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

እናታችን ጽዮን ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት😭😭
እናታችን ጽዮን 😭ለልጅሽ አሳስቢ ለፃድቃን አይደለም😭 ለኛ ለኃጢያተኞች ልጆችሽ አሳስቢ 😭😭በልጅሽ ያመኑ ክርስትያን ልጆችሽ 😭😭እለት እለት እየተገደሉ ነውና ድንግል ሆይ አሳስቢ😭😭😭

3 weeks ago | [YT] | 117

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

ጽዮን ሆይ እናታችን ድንግል ማርያም
አንተን ብንረሳሽ ቀኛችን ትርሳን !
ልጆቿ የሆናችሁ ጽዮን እናታችን እያላችሁ በኮመንት ፍቅራችሁን ገለፀ!

3 weeks ago | [YT] | 90

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ አይለየን! አይለያችሁ!

1 month ago | [YT] | 122

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

ያሳደገኝ መላክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው የስሙ ምስክሮች አመስግኑት!!

1 month ago | [YT] | 84

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

ቅድስት ሥላሴ ሀገራችንን ሰላም ያርጉልን ቤታችንን በበረከት ይሙሉልን #አማን_በአማን መዝሙር ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ መልካም እለተ ሰንበት!https://youtu.be/hz-6CSN7KDI?si=GehMc...

1 month ago (edited) | [YT] | 143

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

እናታችን ማርያም ሆይ ወደ አስራት አገር ኢትዮጵያ ነይ አትተይን መከራ በዝቶ ተጨንቀናል!

1 month ago | [YT] | 106

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

በ6 በዋናነት ጌታችን እና መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ መታሰቢያ ዕለት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን እባካችሁ ይሄንን አንዘንጋ አባቶቻችን የሰሩልንን ስርአት አንተው! በመቀጠል እናታቾን ቁስቋም ማርያም ናት የእሷም እለት ብዙም ሰው አያቀውም አያስተውለውም ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚያውቀው የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴማ መሆኑን ብቻ ነው ::

1 month ago (edited) | [YT] | 49

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

5 የአቡነት ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ትድረሰን!!

1 month ago (edited) | [YT] | 108

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

3 ዛሬ እኮ እናታችን ባዕታ ማርያም ናት አመስግኗት!

1 month ago | [YT] | 117

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar

ለስውሯ ማርያም ተስላ የ10 ሚሊየን ሎተሪ ደረሳት ብሔራዊ ሎተሪም ደውለው አበሰሯት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱhttps://youtu.be/yp4BXUy7cwo?si=Kjfql...

1 month ago | [YT] | 102