📚 **Welcome to BeshiloTube — Learn Full Stack Web Development & AI!**
I teach practical, beginner-friendly coding: HTML, CSS, JS, React, Node.js, Express, APIs, MongoDB, MySQL, Git, and real-world projects like e-commerce, blogs, and portfolios.
🎬 **Long Videos:** Full Stack tutorials and project-based lessons.
⚡ **Shorts:** AI entertainment, quick tech tips, and creator inspiration.
🔴 **Livestreams:** YouTube growth, motivation, and entrepreneurship guidance.
I help learners, creators, and young entrepreneurs build skills and confidence through clear teaching and real experience.
📩 **Business Contact:**
WhatsApp/Telegram: +251930767632
Email: hzefru3@gmail.com
YouTube: @BeshiloTube
Beshilo Coding Academy
NOTICE: Let's do History
Dear esteemed Family!!!
Really thank you so much for your Support .
We want to our channel into coding Academy .
Beshilotube is rebranding and relaunching into Beshilo Coding Academy
21 hours ago | [YT] | 0
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
ሰላም ቤተሰብ ፣ የ14ኛ ቀናችን በጣም ሞቅ ደመቅ ያለነበር ። ዛሬም 15ኛ ቀናችንን የበለጠ ሞቅ ደመቅ እናደርገዋለን ።
1 week ago | [YT] | 8
View 1 reply
Beshilo Coding Academy
በከተማችን ዛሬ ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የሄደ እስከ 10:50 መብራት የለም። በመሆኑም ዛሬ 13ኛዉ ቀን በመብራት መጥፋት ምክንያት ስልኬ ባትሪዉ ስለማያሰራን ከታላቅ ይቅርታ ጋር የቀጥታ ስርጭት አይኖረንም። መብራት ከመጣ ነገ በተለመደው ሰዓት እስከ ከ11:00 እስከ 12:00 ሰዓት እንቀጥላለን ።
2 weeks ago | [YT] | 10
View 2 replies
Beshilo Coding Academy
የ10ኛውን ቀን ድል በ11ኛው ቀንም ለመድግም 11 ሰዓት ላይ እንገናኝ ።
2 weeks ago | [YT] | 2
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
ዛሬ 10ኛ ቀናችንን 11 ሰዓት ላይ ሞቅ ደመቅ አድርገን እናከብረዋለን ።
2 weeks ago | [YT] | 4
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
አንድ ሽህ ዮቲበሮችን በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የማፍራት ዘመቻችን ዛሬ ዘጠነኛ ቀኑን ይዟል። ሁልጊዜም 11 ሰዓት ላይ ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ ። 11፡00 ሰዓት ላይ በበሽሎ ቲዩብ እንገናኝ።
2 weeks ago (edited) | [YT] | 6
View 2 replies
Beshilo Coding Academy
የዛሬ የ6ኛ ቀን YouTubers የማፍራት ጉዞ 11:00 ሰዓት ላይ ይጀመራል ።
3 weeks ago | [YT] | 5
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
1000 ዩቲበሮችን በአንድ ዓመት ለማፍራት ዘምቻችን እንደቀጠለ ነው ። ዛሬ አምስተኛ ቀናችንን ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ እንጀምራለን ።
3 weeks ago | [YT] | 2
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
አንድ ሽህ የ ዩቲዩብ ስራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት እየሰራን ነው ። በ Telegram - ቴሌግራም
t.me/creating1000youtubers
3 weeks ago | [YT] | 1
View 0 replies
Beshilo Coding Academy
ዘመቻችን ተቀላቀሉን
1000 YouTubers የማፍራት ዓላማ
የገንዘብ ችግር ያለባቸዉ ወገኖቻችን ራሳቸዉን እና ቤተሰባቸዉን ከመመገብ አልፈዉ ባለሀብት አንድሆኑ ለማስቻል ነው ።
በቀጣዩ ዓመት ከእያንዳንዱ YouTuber በትንሹ 100 መስራት ይጠበቃል። 100 ዶላር ከአንድድ ሽህ ሰዉ 100,000 ዶላር ይሆናል ። በአሁኑ ሰዓት በባንክ 1 ዶላር 150 ብር ነዉ። እስከ ዚያ ምንዛሬ ባይጨምር ራሱ 150 *100,000= 15,0000,000 ብር። በወር 15 ሚሊየን ይሆናል ። በዓመት 180,000,000 ይሆናል። ይህ እቅድ በጣም ትንሹ ነዉ ቤተሰብ ።
3 weeks ago | [YT] | 3
View 2 replies
Load more