​Welcome to GGM Tech!
​Looking to master everyday computer skills, essential tech tools, and modern software? You're in the right place!

​On this channel, we break down essential computer skills, software tutorials, and modern AI tools into simple, step-by-step guides that anyone can follow. Whether you want to boost your productivity, learn database basics, or fix common PC issues, we’ve got you covered.

​What You’ll Find Here:
🖥️ Basic Computer Skills & Windows Tips

📊 Microsoft Office (Excel, Word, PowerPoint, Access)

🗄️ Database Fundamentals & Cloud Storage

🤖 AI Tools & Modern Educational Tech

🌐 Google Apps & Video Calling Platforms

​Subscribe to GGM Tech today and start learning the smart, easy way!



GGM Tech

​ሁሉን የያዘውን ያዙት! ሁሉን የሚገዛውን አሰሩት! በቁጣ
ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው::

​ለሱራፊል ዘውድ የሚያቀዳጀውን የእሾህ ዘውድ አቀዳጁት!
ለኪሩቤል የግርማ ልብስ የሚያለብሰውን ቀይ ግምጃ
አለበሱት!

​ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው የሚያመሰግኑትን ክፉ
ባሪያ ፊቱን ጸፋው! ይህን ያህል ትሕትና ምን ያህል
ትዕግስት ነው?

4 months ago | [YT] | 20

GGM Tech

Thanks everyone

6 months ago | [YT] | 7

GGM Tech

​ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ::
​በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ በመስራት እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል።
​ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።
​የGGM Tech ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል። ነፍስ ይማር 😭😭😭

7 months ago (edited) | [YT] | 25

GGM Tech

አመሰግናለሁ ቤተሰብ 🙏 0k to 10k

7 months ago | [YT] | 18

GGM Tech

እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

7 months ago | [YT] | 25