ፍኖተ ርቱዓን ፪

የኢትዮጵያና የሕዝቧን ጉዳይ እንመክርበታለን። "በማስተዋል የሚደረግ ምክር ለዛሬውና ለነገው ትውልድ ሰላም፣ ውሕደት፣ ጥንካሬና መፋቀር ዋስትና ነው" በሚል መርህ ይህን ቻነል ጀምረናል። የወዳጅ ምክርና ግብአት እንጠብቃለን።


1:37:30

Shared 3 months ago

372 views