እንኳን በሰላም መጡ ! ዲ.ን ዘለዓለም ታከለ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ በዘጎላ ሬከርድስ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት ቀራፂ አቀናባሪና አምራች ነኝ:: በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶቼ ፣ የምስልና ድምጽ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል:: ቤተሰብ ይሁኑ::
መልካም ቆይታ !
Welcome to Dn. Zelalem Takele's youtube channel,
Dn. Zelalem Takele is servant of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and also recorder, composer, producer of Orthodox Teachings and Hymns at ZEGOLA DIGITAL STUDIO. On this YouTube channel, his singing services, video and audio recordings that follow the holy church's dogma, canon and tradition will be broadcasted.
Join and be a Family!
Pleasant stay !
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
በቅርብ ቀን
3 months ago | [YT] | 425
View 10 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
አንድ_ውብ_ነገር_እየመጣ_ነው
@zehohitebirhan_official
በቅርቡ በዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ....
4 months ago (edited) | [YT] | 256
View 1 reply
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
ተ ለ ቀ ቀ !!!
ዳግም በተወደደች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ ዕለት ይህን እንድል የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ! በእርሱ ቸርነት “ፈቃድህ” የተሰኘው ፪ኛ ገሚስ የዝማሬ አልበሜ /EP Album ወደ እናንተ ቀርቧል። ታደምጡት ዘንድ እነሆ ..
👇 👇 👇 👇 👇
youtube.com/@deaconzelalemtakele?si=u2XjpUEhk5p6dD…
🙏
#share
4 months ago | [YT] | 352
View 6 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ
ነገ
ሰኞ
ሐምሌ 21
👇👇👇👇
youtube.com/@deaconzelalemtakele?si=6E53IbVLACYA9M…
4 months ago | [YT] | 346
View 9 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
"አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ"
መዝሙረ ዳዊት ፵:፰
በተወደደች በረዳቴ በቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ ቀን ይህን እንድል የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ! እርሱ ቢፈቅድ ሐምሌ ፳፩ “ፈቃድህ” የተሰኘ ፪ኛ ገሚስ የዝማሬ አልበሜ /EP Album በ youtube.com/@deaconzelalemtakele?si=u2XjpUEhk5p6dD… ወደ እናንተ የሚደርስ ይሆናል።
ያድርሰን 🙏
#share
5 months ago | [YT] | 146
View 10 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
5 months ago | [YT] | 159
View 5 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
የሕግ ፍጻሜ
የንሰሐ መዝሙራት
youtube.com/playlist?list=PLD...
9 months ago (edited) | [YT] | 145
View 5 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
ስደተኛዋ እናት
ተለቋል
ያድምጡ ለሌሎች ያካፍሉ
🙏
https://youtu.be/7JPm_cqYirE?si=ouo2b...
1 year ago (edited) | [YT] | 33
View 0 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
በቅርብ ቀን
1 year ago | [YT] | 475
View 10 replies
Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ
አዲስ ዝማሬ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ
ነገ ቅዳሜ ...
1 year ago | [YT] | 519
View 8 replies
Load more