My name is Yonas Mohammed. I started making content as a university broke student. Since then I've been obsessed with self improvement and making money. I started an online social media marketing agency while I was a 4th year student. Scaled that agency to 70k per month in profit. 5th year I started my Advertising Company working with higher ticket clients like Canal+, Dstv, Safaricom and generating millions in profit by the age of 24.
In 2024 I've launched my passion project Khilx, the largest online educational platform for digital skills in Ethiopia.
My ultimate goal is showing path to the generation that I'm part of.
I had nobody to guide me in life specially on the way of becoming a young entrepreneur. If I can make it, anyone CAN!
Yonas Moh
Normal Day as a CEO!!!!
For the love of the game💪
13 hours ago | [YT] | 264
View 7 replies
Yonas Moh
ህይወትም Deadline አላት!
ስራችሁ፣ትምህርት ቤት የሰጣችሁ አሳይመንት፣የተበደራችሁት ብድር......ሁሉም Deadline አለው። ከሁሉም በላይ ብዙ ጊዜ የምንዘነጋው ነገር ህይወትም እንደሌሎቹ ሁሉ የሆነ ቀን በቃ የሚባልባት Deadline አላት። ከዚህ ቀድሞ ለመገኘት ግን በህይወት ደስተኛ ያልሆናችሁበትን ነገር የምትቀይሩበት Deadline ለራሳችሁ ማስቀመጥ አለባችሁ።
እንደምታውቁት አብዛኛው ሰው በገቢው ደስተኛ አይደለም። እናንተም በገቢያችሁ ደስተኛ ካልሆናችሁ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ገንዘብ የምትሰሩበትን መንገድ ለመቀየር የ3ወር Deadline ለራሳችሁ ስጡት።
በቀጣዮቹ 3ወራት ማለትም በ12ሳምንት ዘመኑ የሚፈልገውን የዲጂታል ክህሎት ይዛችሁ የኤጀንሲ ቢዝነስ በመጀመር በወር ከ70ሺ ብር በላይ ለመስራት በየቀኑ ለራሳችሁ የምትሰጡት 3 ወይም 4ሰዓት ሊኖራችሁ ይገባል። ከዛም የራሳችሁን የኤጀንሲ ቢዝነስ እንድጀምሩ በየሳምንቱ Mentor ተደርጋችሁ ፤ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን በpractice ተምራችሁ በ12ሳምንት ውስጥ የራሳችሁን ኤጀንሲ ትከፍታላችሁ።
ይሄን ለማድረግ ግን ሊዘጋ ጥቂት ቀናት የቀሩትን የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ተቀላቀሉ።
builder.khilx.academy/
1 day ago | [YT] | 190
View 2 replies
Yonas Moh
በህይወት ውስጥ እያንዳንዱ level የራሱ የሆነ problem አለው።
እያንዳንዱም problem ለ next level qualify ያደርገናል።
So the bigger the problem the better level you upgrade!
ስለዚህ bigger problems solve የምታደርጉ ከሆነ ያኔ naturally ለትላልቅ opportunities ዝግጁ እንሆናለን።
Problems are not always problems they are opportunities!
ብዙ ነገሮችን አልፌ ከመምጣት የተማርኩት ወደፊትም ችግሮችን የማይበት መነፅር ይሄ ነው!
6 days ago | [YT] | 1,077
View 11 replies
Yonas Moh
"ክተት በክረምት" ኤቨንታችን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል🔥
ባለፉት 4 ቀናት ከእኛ ጋር ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️
ከፕሮግራሙ ጠቃሚ Value፣ አዲስ አመለካከት፣ Practical እውቀት እና ራሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ Tools እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን።
🎥 Live ፕሮግራሙ ያመለጣችሁ ከሆነ፣ አሁን ተመልሳችሁ እንድታዩት በጣም እንመክራለን። Share ያደረግነው እውቀትና ልምድ በጣም ይጠቅማችኋል።
⏳ ነገር ግን ቪዲዮዎቹ ለጥቂት ቀናት ብቻ ስለሆነ የሚቆዩት ፤ እንዳያመልጣችሁ በተቀመጡት ሊንኮች አሁኑኑ ሄዳችሁ ማየታችሁን እርግጠኛ ሁኑ።
Day 1 youtube.com/live/CKnjdfXcXf0?si=E-ikMoaVcWIZRbP8
Day 2
youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ
Day 3
youtube.com/live/x6PfzkMLOdQ?si=WTFnE0RkipqHoSfY
1 week ago | [YT] | 433
View 5 replies
Yonas Moh
የክተት በክረምት ኤቨንታችን ለ3 ቀን እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን የናንተን ጥያቄዎች ለማስተናገድ አንድ ተጨማሪ የQ and A session በኤቨንታችን ላይ ጨምረናል !
ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥
ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ ለመጠየቅ እድል ታገኛላችሁ!
ማታ 2 ሠአት ላይ እንገናኝ! ዛሬ የክተት በክረምት ኤቨንታችን ማጠናቀቂያ ይሆናል ! በፍጹም አይቀርም See you there!!🔥
1 week ago | [YT] | 400
View 3 replies
Yonas Moh
የክተት በክረምት 1ኛ እኛ 2 ተኛ ቀን ኤቨንታችን በጣም አስደሳች ነበር! ከእኛ ጋር የነበራችሁ ሁላችሁም አመሰግናለሁ።
ስለ ቢዝነስ ያሉ ብዙ የተሳሳቱ እምነቶችን አስተካክለናል፣ በዚህ ዲጂታል ዘመን "ቢዝነስ" ትክክለኛ ትርጉሙ ምን እንደሆነም ተወያይተናል።
✅ የDigital Economy የሚፈጥራቸውን እድሎች
✅ በዚህ ዘመን እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል
✅ Marketable Skill መገንባት ለምን እንደሚያስፈልግ
በጣም ብዙ እውቀት ወስዳችኋል ብዬ አምናለሁ።
ዛሬ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ወደ ቀጣዩ level እንሄዳለን
🔥 የጀመርነውን Event Day 3 ዛሬ እንቀጥለዋለን።
ማታ 2:00 ላይ እንገናኝ በፍጹም አይቀርም!🔥
1 week ago | [YT] | 596
View 8 replies
Yonas Moh
🔥 The Big Night is Finally Here! 🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክተት በክረምት ኤቨንታችን ዛሬ ማታ ይከናወናል።🔥🔥 ስለ ቢዝነስ ያላችሁን አመለካከት የምትቀይሩበት አዳዲስ ውሳኔዎችን የምትወስኑበት ህይወታችሁን ለመቀየር አዳዲስ እርምጃዎችን የምትወስዱበት ምሽት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !💪
እንዳያመልጣችሁ! ። ዛሬ ማታ 2 ሠዓት እንገናኝ! 🙌🙌
ካልተመገባችሁ this is your last chance 👇
kitet.khilx.academy/?utm_source=youtubemain_organi…
ተመዝግባችሁ ስትጨርሱ ይሄን የክተት በክረምት public ቻናል Join ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ!!
Link እዚህ ቻናል ላይ drop የማደርግላችሁ ይሆናል!
👉t.me/kitetbekremte
1 week ago | [YT] | 516
View 11 replies
Yonas Moh
🗓ኤቨንቱ ነገ ሀምሌ 1 ጀምሮ ይደረጋል። በኤቨንቱ የምትሳተፉ ሰዎች በሙሉ
🔥ነፃ የ3ቀን ኦንላይን ስልጠና ታገኛላችሁ።
🔥ገንዘብ ለመስራት ማድረግ ያለባችሁን ነገሮች የሚያሳይ Exclusive ዶክመንት ታገኛላችሁ።
🥇የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ እሰጣችዋለሁ።
🥇ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር ሽልማት ያገኛል።
የቀረን 1 ቀን ብቻ ነው፡፡
🔔አሁኑኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!
kitet.khilx.academy/?utm_source=youtubemain_organi…
2 weeks ago (edited) | [YT] | 916
View 43 replies
Yonas Moh
ክተት በክረምት 1 ቀን ቀረው!
ክተት በክረምት ኤቨንታችን ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
📌 ገንዘብ ለመስራት ወይም ቢዝነስ ለመጀመር ብዙ ነገር እስኪሟላላችሁ እየጠበቃችሁ ነበር። Actually ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ፣ቢሮ ወይም ሰራተኛ ሳይሆን እናንተ ነው የምታስፈልጉት።
🎯 ባለፈ ክረምት ቢዝነስ አይጀመርም! በዘንድሮ ክረምት ግን በክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ ኦንላይን ኤቨንት ቢዝነስ ከዜሮ በ12ሳምንት ውስጥ እንዴት እንደምጀምሩ አሳያችኋለሁ።
ፈጥናችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ ተመዝገቡ የቀረን 1 ቀን ብቻ ነው 👉 kitet.khilx.academy/?utm_source=youtubemain_organi…
2 weeks ago | [YT] | 387
View 4 replies
Yonas Moh
ራሳችሁ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አሁንም አልረፈደም። የፊታችን ሀምሌ 1፣2 እና 3 በሚደረገውን የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንት በመመዝገብ በዚህ ክረምት ከScratch ቢዝነስ እንዴት እንደሚጀመር step by step ከኔ ጋር የምትማሩበት journey ላይ join ማድረግ ትችላላችሁ።
የክተት በክረምት VIP ሊዘጋ የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ስለሆኑ ሳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!
kitet.khilx.academy/?utm_source=youtubemain_organi…
2 weeks ago | [YT] | 384
View 15 replies
Load more