Betty Ethiopian food

ማብሰል ያዝናናኛል እንዲሁም ያስደስተኛል:: የኢትዮጲያን ምግብ በአለም ላይ ማስተዋወቅ እና በቀላሉ እንዴት መስራት እንደሚቻል ለማሳየት እጥራለው:: www.facebook.com/EthiopianGlutenfreefood/
I love cooking and I cook a lot. I have a Facebook page regarding my cooking too. I will try to bring new and easy cooking style for busy people who are living abroad away from family !!! @EthiopianGlutenfreefood #ethiopiancuisineutah.


Betty Ethiopian food

ከቤት ህኖ የሚሰራ ስራ

10 months ago | [YT] | 2

Betty Ethiopian food

Learn how to cook online betelhemca@gmail.com email me

10 months ago | [YT] | 1

Betty Ethiopian food

ይሄንን ግሩም ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtu.be/iPS-K1EeduQ

4 years ago | [YT] | 1

Betty Ethiopian food

አዲስ ቪዲዮ ! ድፍን ምስር ወጥ
New video ! Difin misirwot ( brown lentils
https://youtu.be/zEKewwedfJE

4 years ago (edited) | [YT] | 5

Betty Ethiopian food

አገልግል አሰራር በቅርብ ቀን ቪዲዮ ይለቀቃል! ለሽርሽር, ለተለያዩ ግብዣዎች የሚሆን የጾም አገልግል

4 years ago | [YT] | 8

Betty Ethiopian food

አልጫ ድንች


1 ራስ ሽንኩርት የተከተፈ
1 ስኒ ዘይት
6 ድንች የተከተፈ
2 ካሮት ተልጦ የተቆራረጠ
1 ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል
2 ቃሪያ
1/4 የሻይ ማንኪያ እርድ

ሽንኩርቱን 2-4 ደቂቃ ማብሰል
ዘይት ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጨው እርድ ጨምረን 2-5 ደቂቃ ማቁላላት

ትንሽ የሞቀ ውሃ ጨምረን ተክተክሲል ድንቹን እና ካሮቱን ጨምረን 5-7 ደቂቃ እያማሰልን ማብሰል
ድንቹ በግማሽ ሲበስል 1/2 ኩባያ የፈላ ውሃ ከልሰን ድንቹ ሳይፈርስ ማውጣት :: ቃሪያ ባናቱ መጨመር

4 years ago | [YT] | 5

Betty Ethiopian food

የጾም አገልግል

5 years ago | [YT] | 7

Betty Ethiopian food

ይጤፍ እንጀራ በ24 ሰአት ያለ አብሲት

5 years ago (edited) | [YT] | 4

Betty Ethiopian food

ቆንጆ አምባሻ በጣም በቀላል ዘዴ

5 years ago | [YT] | 2

Betty Ethiopian food

አዲስ ቪዲዮ

5 years ago | [YT] | 4