The reason for my strength is my hope for the future. I have no doubt that hope and perseverance will lead me to where I want to be in faith and in GOD. And I believe there is no power to stop me from success coz God always with me 🙏. I am Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/SEnHdZnMOTU?si=7yFoR...
1 week ago | [YT] | 75
View 1 reply
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/CIlaj0CoUW0?si=5maxm...
2 weeks ago | [YT] | 151
View 3 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/dplRj1gLpe0?si=lKv1S...
2 weeks ago | [YT] | 32
View 0 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
ነገ ይለቀቃል
3 weeks ago | [YT] | 7,348
View 129 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
ከቃል በላይ የሆነ ምስጋና እንሆ 🙏
አንድ አንድ ጊዜ በቃላት መግለፅ የሚከብድ ስሜት አለ ብዙ ማለት ፈልጋችሁ የማትችሉበት ይህ ነው የገጠመኝ። ባጭሩ እጅግ አብዝቼ አመሰግናለሁ ። ስለ እኔ ለፃፋችሁ ወዳጆቼ በሙሉ የምታውቁኝ የማታውቁኝ ለዘገባችሁ ሚዲያዎች ለቤተሰቦቼ ለማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቼ በታናሽ ወንድማችሁ ትንሽ የጥረት ፍሬ ላስደሰታችሁ በሙሉ ከልብ በመነጨ ትህትና አመሰግናለሁ 🙏🙏
አንድ ነገር ግን አትርሱ ሰው ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነው እና መልካም ፍፃሜው ያማረ ይሆን ዘንድ በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አትርሱት 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ 🙏
4 weeks ago | [YT] | 25,716
View 717 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/DQSHx5KarVc?si=RqAFx...
1 month ago | [YT] | 142
View 7 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/1Xo603WFOkE?si=KVPta...
1 month ago | [YT] | 138
View 4 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
https://youtu.be/1Xo603WFOkE?si=iXYJz...
1 month ago | [YT] | 59
View 0 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
ቲክቶክ በአለም ላይ ለሚገኙ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ብቻ የሚሰጠውን የሰማያዊ ራይት (Verification Badge) የማንነት ማረጋገጫ፣ በይፋ "ተጓዥ የይዘት ፈጣሪ" በሚል ሰጥቶኛል።
ከዚህ ቀደም በስሜ በቁጥር በርክተው የተከፈቱ የቲክቶክ ሀሰተኛ ገፆች እና የሚሰጡ ሀይማኖት እና ዘር ተኮር የጥላቻ ኮሜንቶች፣ ብዙ ወዳጆቼ እኔ እየመሰልኳቸው እንዲሳሳቱ ምክንያት ሆኖ ነበር። ላለፉት ቀናት ከቲክቶክ ተቋም ጋር ባደረኩት ንግግር፣ ተቋሙ በርካታ በስሜ የተከፈቱ ሀሰተኛ ገፆችን የዘጋ ሲሆን፣ በአለም ላይ ካሉ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች 0.1 ፐርሰንቱ ብቻ ያላቸውን የማንነት ማረጋገጫ ሰማያዊ ባጅ ከስሜ ጎን አስቀምጦልኛል።
ከዚህ በኋላ በቲክቶክ ገፆችም ሆነ በኮሜንት መስጫዎች ላይ በኔ ስም እና ፎቶ ብታዩ፣ ከስሜ ጎን ሰማያዊ ምልክት ከሌለ የኔ ገፅ አለመሆኑን እና የኔ ኮሜንት አለመሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ።
ለሰጣችሁኝ ድጋፍ ከፍ ካለ ክብር ጋር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
2 months ago | [YT] | 6,961
View 205 replies
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Soon ✌️
2 months ago | [YT] | 2,574
View 27 replies
Load more