ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube



የመምህር ተስፋዬ አበራ እና የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ተማር ንግስት ነኝ ከጆርዳን ሀገር 💚💛❤️

እኔ ክርስቲያን የሆንኩት እግዚአብሔርን ለማሚለክና ለማመስገን መንግስቴ ሰማያትን ለማውርስ ነው


ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

የምገረሚ ትምህርት

2 years ago | [YT] | 5

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

ዘመኑን ዋጁ

2 years ago | [YT] | 3

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

ድንቅ ስብከት በሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ

2 years ago | [YT] | 1

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

ድርሳነ ማህየዊ የእሁድ

2 years ago | [YT] | 1

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

ድርሳነ ማህየዊ የቅዳሜ በወለተ ሥላሴ የቀርበ

2 years ago | [YT] | 2

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

የቅዱሳን ታሪክ እንማማር

2 years ago | [YT] | 2

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስአመታዊ ክብር በዓላቸው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ⛪🤲 አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባርኩን በርከታቸው ይደርብን አሜን

2 years ago | [YT] | 53

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

"ፍቅር ማለት?"

✔️ፍቅር፥ ክርስቶስ ነው፡፡ ያ ማለት ፍቅር ሲተረጎም፣ ሲበየን ክርስቶስ ማለት ነው፥ ነው በአጭሩ፡፡ ክርስቶስ የሥግው ቃል ስም ነው፡፡ እርሱም ከሁለት ባሕርያት ያለመቀላቀል፣ ያለመለወጥ፣ ያለመከፈል አንድ ባሕርይ የሆነ ነው፡፡ ሁለቱ በመጠባበቅ የተዋሐዱት ባሕርያት ከአንድነታቸው አስቀድሞ ለየብቻ ሳሉ የተለያዩ ናቸው፡፡ መለኮት፥ አምላክ፣ ረቂቅና ምሉዕ ነው፡፡ በተቃራኒው ትስብእት፥ ፍጡር፣ ግዘፍነት ያለውና ውሱን ነው፡፡ እነዚህ፥ አንዱ አንዱን ሳያስለቅቀው፣ ሳይጠቀልለው ተዋሕደው በክርስቶስ አሉ፡፡ እነሆ የፍቅር አንደኛው ትርጉሙ በዚህ አለ፤ ፍቅር ማለት አንድም አንድነት ነውና፡፡ የፍቅር አንድነት ተመሳሳይን ብቻ የሚያዋሕድ አይደለም፤ መስተቃርናንም ጭምር እንጂ፡፡ ይሄ በክርስቶስ ለኛ ሲገለጥ፥ ባስተማረን ቃላቱም ውስጥ ነው፡፡ ለምሳሌ በወንጌል አንድ ቦታ እንደ እባብ ልባም ደ'ሞ እንደ ርግብ የዋሃን ሁኑ ይለናል፡፡ ነገሩን ነጣጥለን ስናየው፥ መሬት ለመሬት የሚሳበው እባብና በአየር የምትሄደው ርግብ በብዙ የተለያዩ ናቸው (እንደ ፍጡርነት አንድ የሚሆኑባቸው እንዳለ ሆኖ)፡፡ በነርሱ አንጻር የተገለጡትም [ለብዙዎቻችን] በተዋሕዶ ለማስኬድ የተመቹ አይደሉም፡፡ ልባም ለመሆን ስንጥር የዋህነት ትኮስስብናለች፤ የዋህነትን ስናጎላት ልባምነት ትቀነጭርብናለች፡፡ ምክንያት? ሁለቱን በመጠባበቅ አንድ የምታደርጋቸው የፍቅር ጥበቧ የለችንምና፡፡

✔️ከላይ እንደተገለጸው፥ ለምናውቀው ግን ለማንፈራው ሰው የተሰጡት ከታችኞቹ ጋር በትይዩ ሲዋሐዱ ፍቅርን ያስተረጉማሉ፡፡ ከሁሉም (የምናውቃቸውም ሆነ የማውናቃቸው) ሰዎች ጋር በእውነት መውደድ ስንኖር፥ በነጻነት ያለ ጥንቃቄ፥ በአብሮነት የሚዘልቅ መከባበር፣ በመታገስ የማይደክም ትሕትና ገንዘባችን ይሆንልናል፡፡ እንበለ ፍቅር ካለን ግን መረን ነጻነት ጥንቃቄን ይንቅና ሰውን እናስቀይማለን፤ አብረን በኖርን ቁጥር ሆድ ለሆድ በመተዋወቅ ስም መከባበርን እናርቃለን፤ ትዕግሥትን ከትሕትና እንነጥላትና እየታበይን፣ እያስጨነቅን ታግሼ ኖርኩ እንላለን፡፡ እንደሚታወቀው፥ ፍቅር ክርስቶስ ነጻ አድርጎናል፥ ግን ደ'ሞ ስንጠብቀው የሚጠብቀንን ሕግንም ሰጥቶናል፡፡ በአንድነት ሳለችሁ አንዱ አንዱን ዘወትር ያገልግልም ሲል የትውውቅ ቆይታ ክብርን እንዳያደበዝዝብን በሐዋሪያት አንጻር ነግሮናል፡፡ ነፍሱን ስለነፍሳችን ሊሰጥ መከራ ሲቀበል ሥቃዩን ሲታገስ ኃይል እንደሌለው (ትሑት) ሆኖ ነው፡፡ ይሄ የሚረዳንና ወደ ሰዎችም የምናካፍለው ፍቅር ሲረዳን ይሆናል፡፡ አለበዚያ ነጻነት ጥንቃቄን እየተገዳደረብን፥ አብሮነት መከባበርን እያስረሳን፥ መታገስ ትሕትናን እየፈተነብን በሚያልፍ ኑሮ ውስጥ ተላልፈን እንኖራለን፡፡

2 years ago | [YT] | 10

ኤፍታህ ወለተሥላሴ tube

ትምህርቱ

3 years ago | [YT] | 5