Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

this tube is for spiritual songs


Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

ዘዳግም 10
20፤ አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።

5 days ago | [YT] | 34

Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

"ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።"

— 2ኛ ተሰሎንቄ 3:5

1 week ago | [YT] | 125

Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

መዝሙር 19 (Psalms)
1፤ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።

1 week ago | [YT] | 37

Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

“ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9

2 weeks ago | [YT] | 65

Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

“የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”
— ዕብራውያን 10፥23

2 weeks ago | [YT] | 72

Eliza Tube ኤሊዛ ቲዩብ

መዝሙር 119
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³³ አቤቱ፥ የሥርዓትህን መንገድ አስተምረኝ፥ ሁልጊዜም እፈልገዋለሁ።
³⁴ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ሕግህንም እፈልጋለሁ፤ በፍጹም ልቤም እጠብቀዋለሁ።
³⁵ እርስዋን ወድጃለሁና የትእዛዝህን መንገድ ምራኝ።
³⁶ ልቤን ወደ ምስክርህ አዘንብል፥ ወደ ስስትም አይሁን።
³⁷ ከንቱ ነገርን እንዳያዩ ዓይኖቼን መልስ፤ በመንገድህ ሕያው አድርገኝ።
³⁸ እንዲፈራህ ባሪያህን በቃልህ አጽና።

2 weeks ago | [YT] | 27