Mohammed Sirgaga

WELL COME TO MY CHANNEL.WE PROMOTE SILTE CULTURES AND WE EXPRESS ABOUT SO MANY HISTORIES ABOUT THE PEOPLE WHO STRUGGLE FOR THE FREEDOM OF SILTE. AND I RELEASE MY WORKS ON THIS CHANNEL NEW SONGS AND OLDER SONGS IN ODIOUS AND VIDEOS. SINCE YOU ARE HERE ENJOY AND KNOW ABOUT YOUR CULTURE.


Mohammed Sirgaga

ሀገሬ ከጀግኖችሽ ከነጀግንነትሽ ከፍፍፍ ብለሽ ኑሪ

2 months ago | [YT] | 8

Mohammed Sirgaga

ሀጂ ራህመቶ ሙክታር በንጉስ ሀይለስላሴ ጊዜ የአመት በጀት ይሸፍኑ ነበር በንግዱ ዘርፍ ለነበሩ ከስልጤ ተወላጆች ብቻ ሳይሆን ለሌችም ኢትዬጲያውያን በብር በገንዘብ በሀሳብ በደንብ ይደግፉ ነበር ታሪክ እንደሚያስረዳን ከጎፍታ ራህመቶ ገንዘብ ያሎሰደ ወስዶ ያልነገደ የለም።

6 months ago | [YT] | 12

Mohammed Sirgaga

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአረፋ በአል የበግ ስጦታ አመጡልኝ አመሰግናለሁ ።

7 months ago | [YT] | 4

Mohammed Sirgaga

ከ EBS TV ጋር አሪፍ ቆይታ

8 months ago | [YT] | 13

Mohammed Sirgaga

ምርጥ ቆይታ በመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ ላይ የነበረኝ ፕሮግራም

8 months ago | [YT] | 11

Mohammed Sirgaga

በኢቢኤስ ጥሩ እና አዝናኝ ቆይታ

10 months ago | [YT] | 11

Mohammed Sirgaga

የኔ ጀግኖች የገራድ ገራዶች ስላየኋቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ የናንተን ስራ የናንተን ልፋት ምገልፅበት ቃል የለኝም ሶስታቹ ም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ጀግኖች አላህ ረጅም እድሜ ን ጤናን ያማረ ኑሮን ይስጣቹ ስልጤ ፋፋ ቻል

11 months ago | [YT] | 15

Mohammed Sirgaga

እስላምነትዋ ስልጥነት ደነብኑም

1 year ago | [YT] | 11

Mohammed Sirgaga

ሚያምር ሰርግ

1 year ago (edited) | [YT] | 11