online ወይም በቤተክርስቲያን ስልጠና የምትፈልጉ ደውሉልኝ።
የምሰጣቸው ስልጠናዎች
- በድምጽ ልምምድ
- በዝማሬ አምልኮ መሪነት
- የመዝሙር ጽሑፍ /ለሶሎ ዘማሪያን ወይም ለመዘምራን ቡድን
- የሙዚቃ መሳሪያ /ኪቦርድ ስልጠና
በተጨማሪም የጻፋችሁትን መዝሙሮች የመገምገም አገልግሎት እሰጣለሁ።
በዚህ አገልግሎት ጌታ ፈቃዱን እንዲያደር ጸሎታችሁ አይለየኝ።
አገልግሎቱን ለመደገፍ የምትፈልጉ / Those who want to support the service
5253692795011 DASHEN BANK / ዳሽን ባንክ
01320603460900 AWASH BANK / አዋሽ ባንክ
1000508341923 COMMERCIAL BANK / ንግድ ባንክ
Henok Merhatsdik
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ይሁንላችሁ።
for contact - merhatsdikhenock@gmail.com
CHENANIAH WORSHIP MINISTRY
CHENANIAH VOCAL SCHOOL
whatsapp- 0925943577
Call me if you want online or church training. The trainings I give
- Voice practice
- Led by singing worship
- Songwriting / for solo singers or choirs
- Musical instrument / keyboard training
I also provide a review service for your written songs. Do not separate me from your prayers that the Lord may grant His will in this service.
May God bless you and be good to you.
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
እንኳን አደረሳችሁ
2019 ዓ.ም
ለእግዚአብሔር መንግስት የምንኖርበትና የምንሰራበት እግዚአብሔር ያድርግልን
1 week ago | [YT] | 21
View 2 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
2019 loading
1 week ago | [YT] | 18
View 1 reply
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
የአዲስ አመት ፕሮጀክት
#ምን ላድርግ
1 week ago | [YT] | 15
View 0 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
ምን ይመስላችኋል? ገምቱ
የአዲስ አመት ፕሮጀክት
በቅርብ ቀን 2019
1 week ago | [YT] | 13
View 0 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
ምን መዝሙር ምን ያስታውሳችኋል? በምን ሁኔታ ውስጥ ዘመራችሁት? ሰማችሁት?
እኔ የዛሬ 8 አመት በፊት ልዩ ትዝታ ያለኝ ያጽናናኝና ያበረታኝ ብዙ ጊዜ የዘመርኩት አሁንም በሰማሁትና በዘመርኩት ቁጥር ያንን አመትና ጊዜ የሚያስታውሰኝ የምወደው መዝሙር
የዳጊ ጥላሁን - ስምህ ይነሳ የሚለው መዝሙር ነው።
ያለፈ ያለፈው ኦሆሆ
ኢየሱስ ባንተ ነው ኦሆሆ
ባንተ ነው ነገሬ ቢያምር
ባንተ ነው ቆሜ ብዘምር
ባንተ ነው ካንተ የተነሳ
ባንተ ነው ስምህ ይነሳ
ስምህ ይነሳ ይነሳ ስምህ ይነሳ
በረሀው ገነት ሆነልኝ ካንተ የተነሳ
ስምህ ይከበር ይከበር ስምህ ይከበር
አንተ ባትረዳኝ ይሄኔ የት እሆን ነበር
ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን ተባረክ በብዙ ወንድማችን
የናንተን መዝሙር አጋሩን!!
2 weeks ago (edited) | [YT] | 11
View 0 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
#መዝሙር
እያደመጣችሁት ያለ ወይም አፋችሁ ላይ ቶሎ ቶሎ የሚመጣ ከውስጣችሁ አልወጣ ያለ መዝሙር ምንድ ነው? የማን መዝሙር ነው?
በcomment ጋብዙን
2 weeks ago | [YT] | 17
View 28 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
እግዚአብሔርን በእውነት እንዴት ማምለክ ይቻላል?
3 weeks ago | [YT] | 42
View 10 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
ሊጀምር ነው 3ተኛ ቀን ስልጠናችን ዝግጁ ናችሁ
3:00
1 month ago | [YT] | 10
View 3 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
ተጀመረ
ዛሬ ማታ 3:00 ላይ እንገናኝ
1 month ago | [YT] | 13
View 3 replies
Henock Merhatsdik - CHENANIAH
አሁን 4:00 ላይ ትምህርታችን ይጀምራል። ትንሽ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞን ነው። ይቅርታ
1 month ago | [YT] | 5
View 1 reply
Load more