👑 Betsegaw Haile | Ethiopian Student
🎓 Entrance Exam Tips | Study Hacks | Personal Growth

☀️ Welcome!
Hi, I’m Betsegaw Haile. I share educational tips for students, including entrance exam strategies, effective study methods, and personal growth ideas to help you succeed.

💍 Join my community!
👉Subscribe and become part of our learning family—let’s grow, learn, and succeed together!

📌 Why follow me?
👉Quick, clear study tips
👉Smart exam strategies
👉Personal growth advice for students


betsega Haile

ትኩረት (Focus) የማድረግ ጥበብ
​1. አካባቢን መቆጣጠር (The Space)
​ደንብ፦ ትኩረት የሚከፋፍሉ ነገሮችን (በተለይ ስልክን) ማራቅና ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ መምረጥ።
​2. በጊዜ መገደብ (The Method)
​ደንብ፦ የፖሞዶሮ (Pomodoro) ዘዴን መጠቀም፤ ማለትም ለ25 ደቂቃ በጥልቅ ማጥናትና ለ5 ደቂቃ እረፍት መውሰድ።
​3. ግብን መለየት (The Objective)
​ደንብ፦ በደመ ነፍስ አለማጥናት፤ ይልቁንም በየቀኑ ሊለኩ የሚችሉ ግልጽና አጫጭር ግቦችን ማስቀመጥ።
​4. ንቁ ተሳትፎ (The Action)
​ደንብ፦ ማንበብ ብቻ ሳይሆን፣ የተረዳኸውን ለራስህ በማስረዳት ወይም በመጻፍ አእምሮህ በንቃት እንዲሳተፍ ማድረግ።
​5. ራስን መንከባከብ (The Fuel)
​ደንብ፦ በቂ ውሃ መጠጣትና እንቅልፍ መተኛት፤ ምክንያቱም የሰላ አእምሮ መሠረቱ ጤናማ አካል ነው።

1 week ago | [YT] | 0

betsega Haile

የ 2018 ዓ.ም ኢንትራንስ ፈተና 100% online በ 6 ዙር ለመስጠት ታቅዷል፡፡ ፈተናው ከመሰጠቱ በፊት ቢያንስ 2 ወር ተማሪዎች የሚለማመዱት Mock Exam እደሚኖር አሳውቀዋል፡፡

ምንጭ: ትምህርት ሚኒስቴር እና የፈተናዎች አገልግሎት - https://youtu.be/qj732G8OltE

1 week ago | [YT] | 1

betsega Haile

💫የUEE ዝግጅት እንዴት ነው??
ያነበብኩትን እየረሳሁ ተቸገርኩ ላላችሁ ተማሪዎች መፍትሔ✅☺️ አለኝ። coming soon..stay tuned✅

1 month ago | [YT] | 2

betsega Haile

እንደ ማንነት ላስታውቃችሁ? በእርግጠኝነት በአብዛኛው ሰው ውስጥ ይህ ማንነት ሳይታወቅም እውነት በግልጽ ይታያል። ይህ ማንነት ታካች ሰው ይባላል። ይህ ማንነት አንድ ሰው በመንፈሳዊ ህይወቱ የሞተ በሌሎች በህይወት ዘርፎች ላይ ደካማ እንዲሁም ደግሞ በህይወቱ ለይ የነቀ እንዳይሆን ያደርጋሉ። ይህን ማንነት እግዚአብሄርንም ይጠለዋል። ምክንያቱም ለእግዚአብሄርም የሚሆን ማንነት አይደለም። ይህን ማንነት ማስወገድ የምንችለው ወደ ተግባር በመግባት ነው። እግዚአብሄር የተግባር ሰዎች ያድርገን። መልካምም ቀን!

ካነበብኩት🥰youtube.com/@evangelisteyu?si=OM9OMjBcU0VrjD81

1 month ago (edited) | [YT] | 1

betsega Haile

📌🔏የእናንተ አድዋ ምንድር ነው?
➪ በትምህርታቸውችሁ ትልቅ ውጤት ማስመዝገብ
➪ቤተሰባችሁን ማስደሰት ወይም
➪ ሌላም ሌላም

✅እንኳን ለአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ።

1 month ago | [YT] | 1

betsega Haile

Don't compare yourself with others

5 months ago | [YT] | 2