Zemari Mikiyas Aregawi Official

ይህ የእኔ የዘማሪ ሚክያስ የዩቱብ ቻናል ነው። ዝማሬ፣ወንጌል እና ሌሎችም መንፈሳዊ መልእክቶች ይተላለፍበታል።#like#share#subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።


Zemari Mikiyas Aregawi Official

❤️#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቀን አሜን ።🙏🙏
https://youtu.be/lKR5hNK60NU?si=EzErB...

3 weeks ago | [YT] | 414

Zemari Mikiyas Aregawi Official

#እንኳን_ለቅዱስ_ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ #ቅዱስ_ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ።🙏https://youtu.be/tO0-6T0-cEM?si=oFfyJ...

1 month ago | [YT] | 525

Zemari Mikiyas Aregawi Official

🌹🌹ተፈጸመ ናሁ
ማኅሌተ ጽጌ 🌹🌹🌹https://youtu.be/lKR5hNK60NU?si=k7AW2...

1 month ago (edited) | [YT] | 443

Zemari Mikiyas Aregawi Official

ሚካኤል እፁብ ነገሩ
ከመላእክት ከፍ ያለ ክብሩ
የሚያፅናናኝ ከእርሱ በቀር
የለም እና ለክብሩ ልዘምር
vm.tiktok.com/ZMHvyXa2qKNRG-6wThM/

1 month ago (edited) | [YT] | 522