Marta ye tewahedo liji 12

ሰላምና ጤና አብዘሰቶ ይሰጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በዚህ ቻናል የተለያዬ መዝሙር ግጥም እንዲሁም ትረካዎች የአባቶች ትምህረ ያገኛሉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደሞ የተያዮ ገዳማትን እናሰጎበኛችኋለን ።ሰለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን ሰብሰክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ስንል በትህተና እንጠይቃለን ማርታ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልን ⛪⛪⛪❤❤