mezmure dawit መዝሙረ ዳዊት
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!"አምላክ በእልልታ፥ ጌታችን በመለከት ድምፅ ዐረገ።"— (መዝሙር 46፥5)የመዝሙረ ዳዊት ቻናል ቤተሰቦችና ተከታዮች በሙሉ፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ታሪክ ቀይሮ፣ ሞትን ድል አድርጎ፣ በታላቅ ክብርና ምስጋና ወደ ሰማይ ለዐረገበት ለዚህ ታላቅ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ይህ ዕለት ለሰው ልጅ ሁሉ የሰማያዊ ሕይወትና የክብር ተስፋ የተሰጠበት ቀን ነው። ዐርጎ በባሕርይ አባቱ ቀኝ የተቀመጠው አምላካችን፤ ሀገራችንንና ሕዝባችንን በበረከትና በሰላም ይባርክ።🕊️ መልካም የዕርገት በዓል ይሁንላችሁ! 🕊️
4 months ago | [YT] | 39
View 0 replies
mezmure dawit መዝሙረ ዳዊት
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
"አምላክ በእልልታ፥ ጌታችን በመለከት ድምፅ ዐረገ።"
— (መዝሙር 46፥5)
የመዝሙረ ዳዊት ቻናል ቤተሰቦችና ተከታዮች በሙሉ፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ታሪክ ቀይሮ፣ ሞትን ድል አድርጎ፣ በታላቅ ክብርና ምስጋና ወደ ሰማይ ለዐረገበት ለዚህ ታላቅ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ይህ ዕለት ለሰው ልጅ ሁሉ የሰማያዊ ሕይወትና የክብር ተስፋ የተሰጠበት ቀን ነው። ዐርጎ በባሕርይ አባቱ ቀኝ የተቀመጠው አምላካችን፤ ሀገራችንንና ሕዝባችንን በበረከትና በሰላም ይባርክ።
🕊️ መልካም የዕርገት በዓል ይሁንላችሁ! 🕊️
4 months ago | [YT] | 39
View 0 replies