Ethio Computer School

Innovative entrepreneur with a passion for digital transformation and education. As the founder of Ethio Solution, I specialize in providing cutting-edge digital solutions, including web development, graphic design, and video editing services. At Ethio Computer School, I lead initiatives to empower individuals with essential computer skills, fostering growth in Ethiopia’s tech landscape.


Ethio Computer School

ኢትዮጵያ በYouTube Partner Program (YPP) መካተቷ ለምን ይጠቅማታል?

1-ለትምህርታዊ ይዘቶች ትኩረት ይሰጣል፦ ዩቲዩብ ለትምህርታዊ ይዘቶች (Educational Content) የሚሰጠው የክፍያ ተመን ከቀልድና መዝናኛ ይልቅ ከፍ ያለ ነው። ይህም ዶክተሮች፣ መምህራን እና የፈጠራ ባለሙያዎች የልፋታቸውን ዋጋ እንዲያገኙ በማድረግ፣ ከቀልድ ይልቅ ወደ እውቀት መጋራት እንዲያዘነብሉ ያበረታታቸዋል።

2-ለሙያተኞች የሀገር ውስጥ የስራ ዕድል ይፈጥራል፦ እንደ ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ባሉ ሙያዎች የሰለጠኑ ወጣቶች፣ በUpwork እና መሰል ፕላትፎርሞች የውጭ ዜጎችን ብቻ ከማገልገል ወጥተው፣ የሀገራቸውን የፈጠራ ስራዎች እንዲያሳድጉ እና በቂ ክፍያ እንዲያገኙ በር ይከፍታል።

3- ሀገርን የማስተዋወቅ ስራን ያሰፋል፦ ሰዎች የልፋታቸውን ያህል ክፍያ ካገኙ፣ እናቶች የኢትዮጵያን ምግብ፣ ወጣቶች ደግሞ የሀገሪቱን የቱሪስት መስህቦች እና ባህሎች ለአለም በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ተነሳሽነት ይፈጥርላቸዋል። ይህም በሌሎች ዘርፎች ያልታዩ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን እንድንመለከት ያደርጋል።

4-ለቀጣዩ ትውልድ የታሪክና የእውቀት መዝገብ ይሆናል፦ በአሁኑ ሰዓት መምህራን በቂ ክፍያ ስላላገኙ ብዙዎቹ የእውቀት ስርጭቱን ትተውታል። በዩቲዩብ የሚከፈላቸው ከሆነ ግን ስራቸውን ወደውት መስራት ይጀምራሉ። ይህም ቀጣዩ ትውልድ በራሱ ቋንቋ ሰርች አድርጎ የሚማርበት ሰፊ የዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት እንዲኖረው ያስችላል።

5-በዲጂታል መንገድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሬ በተሻለ ሁኔታ ይጨምራል፦ ኮንተንት ክሬተሮች አሁን የልፋታቸውን ውጤት ስለሚያገኙ በዶላር የሚያገኙት የክፍያ ገቢ በቀጥታ በባንክ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ክምችት በከፍተኛ ሁኔታ ያሳድገዋል።

t.me/ethiocs

4 days ago | [YT] | 304

Ethio Computer School

✅Telegram Premium ምትፈልጉ

✅የ3 ወር
✅የ6 ወር
✅የ1 አመት

ከታች ባለው አካውንት አናግሩን

t.me/Elearning15

1 week ago | [YT] | 85

Ethio Computer School

እንኳን አደረሳቹ

2 weeks ago | [YT] | 113

Ethio Computer School

❗ይሄን ማንም ማይነግራቹ ከባድ ሚስጥር ነው❗ ለፎሬክስ ትሬደሮች፣ YouTubers እና Freelancers ዱባይ ለመግባት ትክክለኛው ቪዛ አይነት የቱ ነው ?
👇👇👇👇👇

https://youtu.be/c1rXsFJ7QkY?si=0MYna...

3 weeks ago | [YT] | 9

Ethio Computer School

Social Media 101 Training is happening this Saturday!

Ready to level up your social media skills? Join us for an engaging session organized by the Rotaract Club of Awassa where we’ll explore the creative and practical side of social media.

✨ What to expect:
🎬 Script Writing for Content – Learn how to turn ideas into engaging scripts that capture attention.
🎥 Video Editing & Monetization – Discover how to edit compelling videos and explore ways to start earning through social media.

Whether you’re a beginner or already creating content, this session will give you practical tips to grow your creativity and digital presence.

Rigester here:- docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScPWZ3wQ7SldS_FMD…

Stay connected with us:
linktr.ee/rachawassa



📅 Saturday
⏰ 3:00- 6:00 April 04(Morning)
📍EthioCS HUB( Nib bank 11th floor)

3 weeks ago | [YT] | 60

Ethio Computer School

በ Suno AI ሙዚቃ እየሰሩ ገንዘብ ማግኘት | Make Money with Suno AI Music

3 weeks ago | [YT] | 15

Ethio Computer School

በትንሽ እይታ ብዙ የሚከፍሉ 5 የዩቲዩብ አይነቶች (High CPM Ideas)

3 weeks ago | [YT] | 23

Ethio Computer School

🚀 YouTube Payment Workflow for Ethiopian Creators

ዩትዩብ እንዴት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፍለው?

ብዙዎች እስካውን ድረስ ዩትዩብ በኢትዮጵያ ባንክ እንደሚከፍል አያውቁም። ሌላው የገረመኝ ታች ያለው ማህበረሰብ ሳይሆን እዚው ብዙ እውቀቶች በሚንሸራሸርበት ፕላትፎርም ላይ ተቀምጠን ይሄን መረጃ ያማያውቅ ቡዙ ሰው መኖሩን ሳስብ ለምን የኔን ልምድ አላጋራም ብዬ ወሰንኩ።

ሂደቱ ከማስታወቂያ ድርጅቶች ጀምሮ እስከ እርስዎ አካውንት ድረስ ያሉት 8 ደረጃዎች ላሳያቹ

1-Advertiser ➔ ድርጅቶች ምርታቸውን ለማስተዋወቅ ለጎግል አድስ ክፍያ ይፈጽማሉ።

2-Google Ads ➔ ማስታወቂያዎቹን በዩትዩብ እና በዌብሳይቶች ላይ የሚያስተዳድር ሲስተም ነው።

3-YouTube ➔ ማስታወቂያዎቹ በእርስዎ ቪዲዮ ላይ ይታያሉ፤ ገቢያቹን መመልከት እና መቆጣጠር ትችላላቹ። በየወሩ በ10 ያለፈውን ወር ገቢያቹ ወደ ጎግል አድሰንስ ይልካል።

4-Google AdSense (አድሰንስ) ➔ የሰራችሁት ገቢ ተጠቃሎ የሚቀመጥበትና የባንክ መረጃ የሚገባበት ማዕከል ነው። በመጨረሻም በየወሩ በ 21 በSWIFT CODE አማካኝነት ወደ ባንክ ገንዘባቹን ያስተላላፋል ።

5-SWIFT Network (ዓለም አቀፍ መረብ) ➔ ጎግል ክፍያውን በዶላር (USD) በዓለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገድ ይልካል።

6-NBE (ብሔራዊ ባንክ) ➔ የውጭ ምንዛሬው በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት ቁጥጥር ይደረግበታል።

7-IBD (የባንክ ኢንተርናሽናል ዲፓርትመንት) ➔ ባንኩ የውጭ ምንዛሬውን ተመንዝሮ ወደ ብር (ETB) እንዲቀየር ያደርጋል ።

8-Your Account (አካውንትዎ) ➔ በመጨረሻም ገንዘቡ በኢትዮጵያ ብር ወደ ግል ቁጠባ ሂሳብዎ ገቢ (Credit) ይሆናል ወይም የዶላር አካውንት ካሎት በአካውንቱ በዶላር ይቀመጣል ።



💡 (Note): ይህ ሂደት ስኬታማ እንዲሆን በአድሰንስ (AdSense) ላይ ትክክለኛውን የባንክዎን SWIFT Code መጠቀምዎን አይርሱ።

www.linkedin.com/in/getabalew-tadiwos

#YouTubePayment #EthiopianCreators #DigitalEconomy #LinkedInEthiopia #ContentCreation

4 weeks ago | [YT] | 132

Ethio Computer School

አይንህ በራስህ ሜዳ ላይ ከሆነ ጨዋታው ቀላል ነው። ለማጥቃት ካልሆነ የሌላውን ሜዳ ማየት ካለህበት ይጥልሃል። ♟️

1 month ago | [YT] | 510

Ethio Computer School

የፌስቡክ Monetization

1 month ago | [YT] | 14