🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

እንኳን ወደ all muslim ቲዩብ እንኳን በደህና መጡ!ይህ ቻናል የሐዲስን ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ ለማካፈል የተዘጋጀ ነው።

Amharic
👇👇
በቻናላችን ላይ ከነቢዩ የተነገሩ እውነተኛ ሀዲሶችን ታገኛላችሁ። ዓላማችን የእስልምናን እውቀት ለሁሉም ሰው ማስተላለፍ ነው። Subscribe በማድረግ ድጋፍ ያድርጉልን።

English
👇👇
Our channel provides authentic Hadiths narrated from the Prophet Muhammad. Our mission is to spread Islamic knowledge to all people. Please support us by subscribing.

Arabic
👇👇
تقدم قناتنا الأحاديث الصحيحة المروية عن النبي محمد ﷺ. رسالتنا هي نشر العلم الإسلامي لجميع الناس. ندعوكم لدعمنا بالاشتراك في القناة.

||.በዚህ ቻናል ላይ የሚከተሉትን ያገኛሉ
||.የሐዲስ ማብራሪያ፡
||.የሐዲስ ግልጽ እና አስተዋይ ማብራሪያዎች፣
||.በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው ውስጥ ትርጉሞቻቸውን እና ||.አተገባበሮቻቸውን እንዲረዱ ይረዱዎታል።
||.ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
||.የተለያዩ የእስልምና ጉዳዮችን የሚዳስስ፣
||.ለሙስሊሞች መመሪያ እና መነሳሳትን የሚሰጥ ይዘት።
||.የአማርኛ ቋንቋ
||.ሁሉም ይዘቶች በአማርኛ ቀርበዋል

ቻናላችንን ይቀላቀሉ subscribe በማረግ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ👉all muslim tube


🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ እስከዛሬ ድረስ ጣፋጭ እና አስተማሪ የሆኑ ዳዕዋዎችን ለናተ በማድረስ
ብዙ የማናቀውን እያወቅን እዚ ደርሰናል


ኢንሻ አላህ ከዚ ቡሀላም ይጠቅማል የምንለውን አስተማሪ የሆኑ ዳዕዋዎችን እያስተላለፍን እንቀጥላለን

በ አላህ ፍቃድ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ እንደርሳለን ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ። ‪@all_muslimtube‬

4 hours ago | [YT] | 56

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

ይቅርታ ረመዷን ወላሂ ልታዩት የሚገባ መልክት

2 days ago | [YT] | 4

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

ፆም ጋሻ ነው የሚለው ጥቅስ በ የትኛው ኪታብ ላይ ተከትቧል? “الصيام جُنّة”

1 week ago | [YT] | 153

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

የምትወደው የኢስላም ትምህርት ምንድን ነው?

2 weeks ago | [YT] | 182

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

እየገባችሁ ተመልከቱት በጣም ጠቃሚ መልክት ይዟል

2 weeks ago | [YT] | 7

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

❓ ጥያቄ
ጾም ሲደረግ ትክክለኛው "ኒያ" አደራረግ የትኛው ነው?

2 weeks ago | [YT] | 175

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

ወጣት ሙስሊም በሶሻል ሚዲያ ምንን መጠበቅ አለበት?

3 weeks ago | [YT] | 53

🌠𝓐𝐥𝐥 اﻟﻤﺴﻠﻢ tube🕋

ሁላችሁም እየገባችሁ አዳምጡት አስገራሚው ደጋሚ እና ጥበበኛው ታዳጊ ልጅ👉‪@all_muslimtube‬

3 weeks ago | [YT] | 42