Discover_Ethiopia

I am a travel writer, videographer, and YouTuber who travels the world. I love sharing my experiences and travel expertise through social media and through my videos.
I will share my travels for subscribers via my YouTube channel.
Subscribe to this channel, so you can join me on my journey as I discover first-hand the most amazing destinations worldwide! Please help me tell the world about this channel!


Discover_Ethiopia

Teddy Afro Made Ethiopia Famous around the Globe ....make sure watch this short it's 👇👇
youtube.com/shorts/C9EOsc54by...

4 weeks ago (edited) | [YT] | 124

Discover_Ethiopia

Why Everyone Visit This Stunning Spot in Bahir Dar click here to watch👇👇👇https://youtu.be/iSUAdQv-CFA?si=-YAUO...

1 month ago | [YT] | 14

Discover_Ethiopia

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ላለፉት 11 ዓመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ በገንዘብ በቁሳቁስ እንዲሁም በእውቀታችሁ የለፋችሁባት የእናታችን የደብረ ፅሃይ ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ_ክርስቲያን በዛሬው እለት 18/08/18 በደመቀ ሁኔታ መላው ኦርቶዶክሳውያን በተገኙበት ተመረቃለች።በድጋሜ እንኳን ደስ ዓላችሁ ዓለን::
ቤተ_ክርሰቲያኑን ለማየት 👇👇👇https://youtu.be/c-B2WzD3fuI?si=MMTdq...

1 month ago | [YT] | 26

Discover_Ethiopia

Did you visit this Beautiful City in Ethiopia 🇪🇹?
https://youtu.be/zhD8_z1bxwE?si=fmn1Z...

1 month ago | [YT] | 11

Discover_Ethiopia

የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉስ ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(Tedy Afro) በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የሙዚቃ አልበሙን በራሱ የ YouTube Channel ለአድማጭ ተመልካች አድርሷል።ገና ከአሁኑ በርካታ ክብረ ወሰኖች ተሰባብረዋል።
መላው የሀገሬ ህዝብ በአንድነት ያሳየው ክብር የመላው ዓለም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን አሰደንግጧል።
አይዞሽ ሀገሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለንጉሳችን
ትክክለኛ የንጉሳችን የyoutube ገፅ
https://youtu.be/PA2aWF37Ljk?si=TzZwW...

1 month ago (edited) | [YT] | 11

Discover_Ethiopia

Why everyone call this City as ''Ethio_Vegas''?
watch the full video then you will get why it's !
https://youtu.be/JvzQEkAC7jc?si=MwY71...

1 month ago | [YT] | 10

Discover_Ethiopia

#EOTC

" ዓለም እንደ ኣጠቃላይ በጨለማ ተውጦ ሲተረማመስ የሚታየው ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ምርጫው ስላደረገ ነው፤  የኛ ምርጫ ብርሃን የሆነውን እግዚአብሔር እንዲሆን የቤተ ክርስቲያን የዘወትር ጥሪ ነው " - ቅዱስነታቸው

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፦

" ጌታችን በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ሲያበስረን የትንሣኤ ሰዎች ሆነን በመንፈስና በሞራል በማደግ ብርሃናተ ዓለም ልንሆን እንጂ እንደገና የጨለማው ኃይል መሳሪያዎች ልንሆን ኣይደለም፤ የሞቱና የትንሣኤው ምስጢር በንጹሁ ኅሊናችን ካስተዋልነው ውስጣችን እሱን ለመቀበል የሚያዳግተው ኣይደለም።

ከዚህ ኣንጻር በትንሣኤው ኣምነን ትንሣኤያችንን እየተጠባበቅን የምንገኝ ሕዝበ ክርስቲያን በቅን ኣስተሳሰብ፣ በርቱዕ ኣእምሮና በኃይለ ሃይማኖት እየታገዝን ጨለማውን ዓለም ወደብርሃን ለመለወጥ መጣርና መትጋት ይጠበቅብናል።

የጨለማው ዓለም መንፈስ ሊያጠፋን ካልሆነ በቀር እንደማይጠቅመን በተጨባጭ የምናውቀው ነው፤ ወደድንም ጠላንም ያለን ብቸኛ ኣማራጭ ብርሃንን መከተል ነው፤ እሱም እግዚአብሔር ነው፤ በብርሃን የሚመላለስ እንደማይጐዳ በእግዚአብሔር የሚኖርም ተጐድቶ ኣያውቅምና ነው።

ዓለም እንደ ኣጠቃላይ በጨለማ ተውጦ ሲተረማመስ የሚታየው ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ምርጫው ስላደረገ ነው፤ ስለሆነም የኛ ምርጫ ብርሃን የሆነውን እግዚአብሔር እንዲሆን የቤተ ክርስቲያን የዘወትር ጥሪ ነው። "

1 month ago (edited) | [YT] | 8