Muget media ሙግት ሚድያ

ሙግት ሚድያ በተለያዩ የህይወት ውጣ ውረዶች በግልሰብ፤ በማህበረሰብና በአገር ደረጃ ፍትህን ካጣውና ከተበዳይ ጎን ቆሞ
የተበዳይን ድምጽ ለሚመለከተው አጉልቶ ሚያወጣ ነው፡፡
ቅድሚያ ለኢትዮ፟፟ጵያ አንድንት እድገት ፤ ለህዝቦቿ ፍትህና ሰላም የሚያመጣ ጉዳይ ላይ በነጻነት በጨዋ ደንብ ገንቢ የሆነን ወቀሳ እንወቃቀሳለን፡ ለአገራችን አለመፍረስ :ለንጹሃን ደም እንዳይፈስ
እንደ አንድ ለአገር ተቆርቋሪ ትውልድ
የበኩላችንን ለሠላምና ለፍትህ እንጩኽ።