ሂላል ኪድስ hilal kids



ሂላል ኪድስ hilal kids

አዲስ የምስራች ከሂላል ኪድስ

በቤት ለቤት እና በኦንላይን መርሀግብር በርካታ ተማሪዎችን እያስተማረ የሚገኘው ሂላል ኪድስ አሁን ደግሞ የዎላጆች ጭንቀት የሆነውን የልጅዎ የክረምት ቆይታን ውብ እና አስደሳች ልናደርግልዎ ዝግጅታችን ጨርሰናል።

አድራሻ፦ቤተል ዶ/ር ሀድራ እና አባስ ክሊኒክ ጀርባ መርየም አካዳሚ ጊቢ ውስጥ

ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት

7 months ago | [YT] | 14