እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

Welcome to the Ekegnalehu tube
We prepare and shares best Ethiopian Protestant Mezmur for praise and spiritual growth.


እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
መዝሙረ ዳዊት 133:1

3 days ago | [YT] | 94

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ #ስለ_ልጁ_ነው፤ እርሱም #ጌታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው።

ወደ ሮሜ ሰዎች 1:3

6 days ago | [YT] | 43

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ወንጌል ስለማን ነው?

1 week ago | [YT] | 25

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ሰላም የEkegnalehu Tube ቤተሰቦች! 👋

​የዘማሪት ጽባኦት እንግዳን የታመንኩት ጌታ የተሰኘውን ድንቅ ዝማሬ ከግጥሙ (Lyrics) ጋር አዘጋጅተን በቻናላችን ለቃቅናል።
​ሰው በሚለዋወጥበትና ሁኔታዎች በሚያወዛግቡበት በዚህ ዓለም ውስጥ እግዚአብሔር አሁንም የታመነ አምላክ ነው። ይህ ዝማሬ የእርሱን ታማኝነት እያሰባችሁ በደስታና በእረፍት እንድታመልኩ ይረዳችኋል።

​🎬 ቪዲዮውን ለማየት የታችኛውን ሊንክ ይጫኑ፦
https://youtu.be/fDlRenAgRZk?si=hEJBN...

ቀጥሎ የትኛውን መዝሙር ማየት እንደምትፈልጉ በኮመንት አጋሩን!
​ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! ✨

1 week ago | [YT] | 2

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

የወንጌል ጀግኒት! #ማን_ትባላለች?

1 week ago | [YT] | 86

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

የክርስትያን መልስ ምንድነው?

1 week ago | [YT] | 44

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን አመስግኚ።
በሕይወቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በምኖርበት ዘመን ሁሉ ለአምላኬ እዘምራለሁ።

መዝሙረ ዳዊት 146:1-2

1 week ago | [YT] | 13

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

Welcome, everyone!

The inspiring Ethiopian Protestant gospel song ወደፊት ነው ወደላይ is now available on Ekegnalehu Tube!

May this powerful song strengthen your faith, fill your heart with hope, and remind you that with God, our journey is always forward and upward.

🎥 Watch here: https://youtu.be/go7srBoqLpc?si=xWulD...

👍 Like if you enjoyed it.

🔄 Share it with your family and friends.

🔔 Subscribe to Ekegnalehu Tube for more uplifting Ethiopian gospel songs.

💬 What is your favorite part of this song? Also, which gospel song would you like to see on the channel next?

God bless you! 🙏

1 week ago | [YT] | 21