የጆካ - ሚድያ / Yejoka - Media

የጆካ /Yejoka/ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡በዚህ ቻናል በጉራጌ ህዝብ ዘንድ ያሉ እሴቶች ይቀርቡበታል፡፡የጉራጌ ተወላጅ አርቲስቶች ከአድናቂዎቻቸው ጋር ይገናኙበታል፡፡በአጠቃላይ የጉራጌ ህዝብ ድምጽ ለመሆን የሚጥር ቻናል ነው፡፡በምትችሉት ሁሉ እየተጋገዝን እሴቶቻችንን ለማስተዋወቅ እንጣር፡፡አብራችሁን ስለምትሆኑ ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡