መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

የበዐለ መድኃኔ ዓለም ቅዳሴ ማስታወሻ

የፊታችን ሐሙስ ጥቅምት ፳፯
(Thursday November 6)
6-8:30 am ቅዳሴና ለሀገርና ወገን ጸሎተ ምህላ መኖሩን ታውቁና መጥታችሁ የአገልግሎቱና በረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናቀርብላችኋለን።

መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በሐጹረ መስቀሉ ይጠብቃችሁ።

አድራሻ:
5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041

✝️መዝሙራት ዘመድኃኔ ዓለም✝️
youtube.com/playlist?list=PLq...

በየወሩ የምንቀድሳቸው በዐላት፡
1. በዐለ ቅድስት ሥላሴ በየወሩ በ7
2. በዐለ ቅዱስ ሚካኤል በየወሩ በ12
3. በዐለ ኪዳነ ምህረት በየወሩ በ16
4. በዐለ ቅድስት ማርያም በየወሩ በ21
5. በዐለ መድኃኔ ዓለም በየወሩ በ27

በተጨማሪ ብዙ የዓመት በዐላትም የምንቀድስ ሲሆን ሲደርሱ የምንነግራችሁ ይሆናል።

1 month ago | [YT] | 13