We are delighted to share with you the Sacred Song of Saint Yared, composed after listening to Angels’ praising God from the Heaven of Heavens, which has been used by our church for over 1500 years and which will continue to be used until the Advent (Second Coming of Christ).
We kindly request you, in the name of Saint Yared, to Share, Like and Subscribe our endeavors in disseminating such Songs.
For questions, opinions or assistance to our services, email or write:
Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
kidstslassie@gmail.com
P O Box 42204
Arlington, VA
ከ1ሺ 5መቶ ዓመታት በላይ ሳይቋረጥ የዘለቀ ጊዜ የማይሽረውን፣ ክርስቶስ በዳግም ምፅዓቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ወደ መንግሥተ ሰማይ እስኪቀይራት ድረስ ከቤተ ክርስቲያንዋ የማይለየውን፣ የቤተ ክርስቲያናችን ብርሃን የሆነው ቅዱስ ያሬድ ከላይ ከአርያም የሰማውን፣ የመላእክት ምስጋና የሆነ ማህሌተ ያሬድ እግዚአብሔር በሰጠን ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን በዓለም ሁሉ ተበትናችሁ ላላችሁ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ትገለገሉበትና ታገለግሉበት ዘንድ ስናቀርብ ተጠቃሚ በመሆናችሁ ደስ ይለናል።
ይህ ጊዜ የማይሽረው ድንቅ ሰማያዊ የሆነ ያሬዳዊ ዜማ ለዓለም ሁሉ ለማዳረስ በምናደርገው ጥረት ሼር፣ ላይክና ሳብስክራብ በማድረግም ለብዙዎቹ እንዲዳረስ እንድታደርጉም በቅዱስ ያሬድ ስም እንጠይቃለን።
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
መዝሙራት ዘቅድስት ማርያም
youtube.com/playlist?list=PLq...
5 days ago (edited) | [YT] | 246
View 9 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
አንችው ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነ ምህረት፣
በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ
Anchiw Nesh Tesfaw LeAdam Kidane Mihret BeTesedede gizie kegenet
https://youtu.be/YilHa7DpQUU?si=g1Haa...
1 week ago | [YT] | 42
View 1 reply
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ፣
youtube.com/playlist?list=PLq...
1 week ago (edited) | [YT] | 150
View 3 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
እንዘ ተሐቅፊዮ ለህጻንኪ ድንግል
https://youtu.be/Q9XJEsA87yA?si=p9dt1...
ዘጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለህጻንኪ ድንግል (2)
ምስለ ሚካኤል (4) ድንግል ወገብርኤል
2 weeks ago | [YT] | 288
View 7 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
እንዘ ተሐቅፊዮ ለህጻንኪ ድንግል
https://youtu.be/Q9XJEsA87yA?si=p9dt1...
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ንኢ ማርያም፣ ንኢ (2) ማርያም (2)
3 weeks ago (edited) | [YT] | 340
View 11 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
መዝሙር ዘመድኃኔ ዓለም
youtube.com/playlist?list=PLq...
3 weeks ago | [YT] | 92
View 4 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
✝️መዝሙራት ዘመድኃኔ ዓለም✝️
youtube.com/playlist?list=PLq...
መድኃኔዓለም አድሒኑና ብዘይ ሓልፍ ቃሉ(2)
ደስ ይበለና(2) ዕልል በሉ(2) አድሒኑና ብዘይ ሓልፍ ቃሉ(2)
መድኃኔ ዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ(2)
ደስ ይበለን(2) ዕልል በሉ(2)
አዳነን በማይሻር ቃሉ(2)
3 weeks ago | [YT] | 132
View 1 reply
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
የበዐለ መድኃኔ ዓለም ቅዳሴ ማስታወሻ
የፊታችን ሐሙስ ጥቅምት ፳፯
(Thursday November 6)
6-8:30 am ቅዳሴና ለሀገርና ወገን ጸሎተ ምህላ መኖሩን ታውቁና መጥታችሁ የአገልግሎቱና በረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናቀርብላችኋለን።
መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በሐጹረ መስቀሉ ይጠብቃችሁ።
አድራሻ:
5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041
✝️መዝሙራት ዘመድኃኔ ዓለም✝️
youtube.com/playlist?list=PLq...
በየወሩ የምንቀድሳቸው በዐላት፡
1. በዐለ ቅድስት ሥላሴ በየወሩ በ7
2. በዐለ ቅዱስ ሚካኤል በየወሩ በ12
3. በዐለ ኪዳነ ምህረት በየወሩ በ16
4. በዐለ ቅድስት ማርያም በየወሩ በ21
5. በዐለ መድኃኔ ዓለም በየወሩ በ27
በተጨማሪ ብዙ የዓመት በዐላትም የምንቀድስ ሲሆን ሲደርሱ የምንነግራችሁ ይሆናል።
3 weeks ago | [YT] | 13
View 0 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
ያሬዳዊ መዝሙር፡ማርያም ተዓቢ,,,
https://youtu.be/nYHxTVAIypk?si=Gun1v...
ማርያም ተዓቢ እምኩሉ ፍጥረት።
ኢያውአያ እሳተ መለኮት። ቀ ይ ወ
1 month ago (edited) | [YT] | 242
View 5 replies
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared
https://youtu.be/GUMqbJmw1qc
1 month ago | [YT] | 152
View 3 replies
Load more